የሩሲያ ጦር ሴቨርስክን ነጻ አውጥቷል ሲሉ የሩሲያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ገራሲሞቭ ለፑቲን ሪፖርት አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ጦር ሴቨርስክን ነጻ አውጥቷል ሲሉ የሩሲያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ገራሲሞቭ ለፑቲን ሪፖርት አደረጉ
የሩሲያ ጦር ሴቨርስክን ነጻ አውጥቷል ሲሉ የሩሲያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ገራሲሞቭ ለፑቲን ሪፖርት አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.12.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር ሴቨርስክን ነጻ አውጥቷል ሲሉ የሩሲያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ገራሲሞቭ ለፑቲን ሪፖርት አደረጉ

ኤታማዦር ሹሙ በሪፖርታቸው ያነሱት ተጨማሪም ነጥቦች፦

ጦሩ በተጨማሪም የኩቼሪዮቭካ እና የኩሪሎቭካ መንደሮችንም ነጻ አውጥቷል፡፡

የ"ሰቨር" ተዋጊዎች ዋና ጥረቶች በሱሚ እና በካርኮቭ ክልሎች ያለውን የደህንነት ቀጠና ማስፋፋት ላይ ያተኮረ ነው፡፡

በኮስታንቲኖቭካ ውስጥ ከሚገኙት ሕንፃዎች 45 በመቶ የሚሆኑት በሩሲያ የጦር ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡

የዲሚትሮቭ ደቡባዊው ክፍል ነጻ ወጥቷል፤ ውጊያዎች በማዕከሉ እና በሰሜን እየተካሄዱ ነው፡፡

በጉልያይፖል የጎዳና ላይ ውጊያ እየተካሄደ ነው፡፡

"ቮስቶክ" ተብሎ የሚጠራው የሩሲያ ጦር ኃይሎች ተዋጊዎች ቡድን በዲኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል ደቡብ አቅጣጫ እየገሰገሰ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0