https://amh.sputniknews.africa
ትምህርትና ሉዓላዊነት ፡- የአፍሪካ የመምህራን ሥልጠናን ከቅኝ ግዛት ጥላ ነጻ መውጣት
ትምህርትና ሉዓላዊነት ፡- የአፍሪካ የመምህራን ሥልጠናን ከቅኝ ግዛት ጥላ ነጻ መውጣት
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ላይ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ እና የትምህርት ኮሌጅ የሳይንስ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባለ ከሆኑት ከሰለሞን በላይ (ዶ/ር) ጋር... 11.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-11T11:21+0300
2025-12-11T11:21+0300
2025-12-11T11:41+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0b/2478779_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_0b6b75e4e0eb85be557585c51de75415.png
ትምህርትና ሉዓላዊነት ፡- የአፍሪካ የመምህራን ሥልጠናን ከቅኝ ግዛት ጥላ ነጻ መውጣት
Sputnik አፍሪካ
“ቀጥታ የውጭውን ዓለም የሥርዓተ ትምህርት ከኢትዮጵያውያን ህይወት ጋር ብዙም ግንኙነት የሌለው፣ ልጆቹን ትራንስፎርም የማያደርግ፣ አካባቢውን የማይለውጥ፣ አካባቢውን ያልተገነዘበ ሥርዓተ ትምህርት ታመጣና [...] ኢትዮጵያ አምጥተህ ስታስቀምጠው አይገጣጠምም፡፡” በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ እና የትምህርት ኮሌጅ የሳይንስ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር እና በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባል ሰለሞን በላይ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ላይ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ እና የትምህርት ኮሌጅ የሳይንስ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባለ ከሆኑት ከሰለሞን በላይ (ዶ/ር) ጋር የመምህራን ትምህርትን ከቅኝ አገዛዝ ነፃ ማድረግ ምን ማለት እንደሆነ፤ ይህም የአፍሪካን ጥበብ፣ ባህል እና ማንነት ወደ ትምህርት ዋና ማዕከል መመለስ እንዴት እንደሚቻል፤ እንዲሁም አፍሪካ የትምህርት ሥርዓቷን የራሷን እውነታዎች እንዲያንፀባርቁ አድርጋ ዳግም እንዴት ልትቀርጽ ትችላለች? እና ተያያዥ ጉዳዮች የተንሱበትን ይህን መሰናዶ ይከታተሉ።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ላይ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ እና የትምህርት ኮሌጅ የሳይንስ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባለ ከሆኑት ከሰለሞን በላይ (ዶ/ር) ጋር የመምህራን ትምህርትን ከቅኝ አገዛዝ ነፃ ማድረግ ምን ማለት እንደሆነ፤ ይህም የአፍሪካን ጥበብ፣ ባህል እና ማንነት ወደ ትምህርት ዋና ማዕከል መመለስ እንዴት እንደሚቻል፤ እንዲሁም አፍሪካ የትምህርት ሥርዓቷን የራሷን እውነታዎች እንዲያንፀባርቁ አድርጋ ዳግም እንዴት ልትቀርጽ ትችላለች? የሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች የተንሱበትን ይህን መሰናዶ ይከታተሉ። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0b/2478779_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_da3863a5853d4aa3f1c0d3f8ca06dc57.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ትምህርትና ሉዓላዊነት ፡- የአፍሪካ የመምህራን ሥልጠናን ከቅኝ ግዛት ጥላ ነጻ መውጣት
11:21 11.12.2025 (የተሻሻለ: 11:41 11.12.2025) “ቀጥታ የውጭውን ዓለም የሥርዓተ ትምህርት ከኢትዮጵያውያን ህይወት ጋር ብዙም ግንኙነት የሌለው፣ ልጆቹን ትራንስፎርም የማያደርግ፣ አካባቢውን የማይለውጥ፣ አካባቢውን ያልተገነዘበ ሥርዓተ ትምህርት ታመጣና [...] ኢትዮጵያ አምጥተህ ስታስቀምጠው አይገጣጠምም፡፡” በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ እና የትምህርት ኮሌጅ የሳይንስ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር እና በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባል ሰለሞን በላይ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ላይ፣
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ እና የትምህርት ኮሌጅ የሳይንስ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባለ ከሆኑት ከሰለሞን በላይ (ዶ/ር) ጋር የመምህራን ትምህርትን ከቅኝ አገዛዝ ነፃ ማድረግ ምን ማለት እንደሆነ፤ ይህም የአፍሪካን ጥበብ፣ ባህል እና ማንነት ወደ ትምህርት ዋና ማዕከል መመለስ እንዴት እንደሚቻል፤ እንዲሁም አፍሪካ የትምህርት ሥርዓቷን የራሷን እውነታዎች እንዲያንፀባርቁ አድርጋ ዳግም እንዴት ልትቀርጽ ትችላለች? የሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች የተንሱበትን ይህን መሰናዶ ይከታተሉ።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox