https://amh.sputniknews.africa
የፈረንሳይ ልዩ ኃይል በቤኒን የተካሄደውን አመፅ ለማስቆም በመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ ላይ መሳተፉን ኮሎኔሉ ተናገሩ
የፈረንሳይ ልዩ ኃይል በቤኒን የተካሄደውን አመፅ ለማስቆም በመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ ላይ መሳተፉን ኮሎኔሉ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የፈረንሳይ ልዩ ኃይል በቤኒን የተካሄደውን አመፅ ለማስቆም በመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ ላይ መሳተፉን ኮሎኔሉ ተናገሩ እሁድ እለት ሥልጣን ለመያዝ የተደረገውን ሙከራ በቤኒን ጦር ኃይል ተገትቷል ሲሉ የቤኒን ሪፐብሊካን ጋርድ አዛዥ ጂሞን ቴቮጅሬ... 11.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-11T10:11+0300
2025-12-11T10:11+0300
2025-12-11T10:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0b/2478109_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_4318484f897724fa28edf45652b6f9b8.jpg
የፈረንሳይ ልዩ ኃይል በቤኒን የተካሄደውን አመፅ ለማስቆም በመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ ላይ መሳተፉን ኮሎኔሉ ተናገሩ እሁድ እለት ሥልጣን ለመያዝ የተደረገውን ሙከራ በቤኒን ጦር ኃይል ተገትቷል ሲሉ የቤኒን ሪፐብሊካን ጋርድ አዛዥ ጂሞን ቴቮጅሬ ገልፀዋል።እሁድ ከሠዓት በኋላ የቤኒን ጦር፣ በተለዩ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ከፈጸመው የናይጄሪያ አየር ኃይል እና ልዩ ኃይሏን ከላከችው ፈረንሳይ ድጋፍ ማግኘቱን ጠቁመዋል። ከልዩ ኃይል ጋር በመሆን፣ ሁኔታውን ለመከታተል ፈረንሳይ የስለላ አውሮፕላን ወደ ቤኒን መላኳን ቀደም ሲል ሚዲያ ዘግቧል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0b/2478109_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_b05795b7262175ed056ba8c6bdf9ba22.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፈረንሳይ ልዩ ኃይል በቤኒን የተካሄደውን አመፅ ለማስቆም በመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ ላይ መሳተፉን ኮሎኔሉ ተናገሩ
10:11 11.12.2025 (የተሻሻለ: 10:14 11.12.2025) የፈረንሳይ ልዩ ኃይል በቤኒን የተካሄደውን አመፅ ለማስቆም በመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ ላይ መሳተፉን ኮሎኔሉ ተናገሩ
እሁድ እለት ሥልጣን ለመያዝ የተደረገውን ሙከራ በቤኒን ጦር ኃይል ተገትቷል ሲሉ የቤኒን ሪፐብሊካን ጋርድ አዛዥ ጂሞን ቴቮጅሬ ገልፀዋል።
እሁድ ከሠዓት በኋላ የቤኒን ጦር፣ በተለዩ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ከፈጸመው የናይጄሪያ አየር ኃይል እና ልዩ ኃይሏን ከላከችው ፈረንሳይ ድጋፍ ማግኘቱን ጠቁመዋል።
ከልዩ ኃይል ጋር በመሆን፣ ሁኔታውን ለመከታተል ፈረንሳይ የስለላ አውሮፕላን ወደ ቤኒን መላኳን ቀደም ሲል ሚዲያ ዘግቧል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X