https://amh.sputniknews.africa
“በአፍሪካ ምቹ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር የቁጥጥር ሥርዓቶችን ማስማማት ይገባል”
“በአፍሪካ ምቹ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር የቁጥጥር ሥርዓቶችን ማስማማት ይገባል”
Sputnik አፍሪካ
“በአፍሪካ ምቹ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር የቁጥጥር ሥርዓቶችን ማስማማት ይገባል” ነፃ የንግድ ቀጣናው አፍሪካን በግብይት ማስተሳሰር የሚያስችል ሕጋዊ አሠራር በመፍጠር ረገድ ያስመዘገበውን ውጤት፤ ምቹ አኅጉራዊ የክፍያ አማራጮችን በማስፋት... 10.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-10T19:35+0300
2025-12-10T19:35+0300
2025-12-10T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2476883_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_950956184a3b776a206ad22801910473.jpg
“በአፍሪካ ምቹ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር የቁጥጥር ሥርዓቶችን ማስማማት ይገባል” ነፃ የንግድ ቀጣናው አፍሪካን በግብይት ማስተሳሰር የሚያስችል ሕጋዊ አሠራር በመፍጠር ረገድ ያስመዘገበውን ውጤት፤ ምቹ አኅጉራዊ የክፍያ አማራጮችን በማስፋት መደገፍ እንደሚገባ፤ የአፍሪካ ኔንዳ ፋውንዴሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳቢኔ ሜንሳህ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው ሁለተኛው የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ጉባዔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። "ይህን ለማሳካት የእያንዳንዱ ሀገር ማዕከላዊ ባንኮች እና ቀጣናዊ አደረጃጀቶች አንድ ላይ መሥራት አለባቸው። አፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ አገልግሎትን የሚያቀላጥፍ የተናበበ ማዕቀፍ ያስፈልጋታል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“በአፍሪካ ምቹ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር የቁጥጥር ሥርዓቶችን ማስማማት ይገባል”
Sputnik አፍሪካ
“በአፍሪካ ምቹ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር የቁጥጥር ሥርዓቶችን ማስማማት ይገባል”
2025-12-10T19:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2476883_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ad4ff59a5d16e770be1c78bf7f5353fb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“በአፍሪካ ምቹ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር የቁጥጥር ሥርዓቶችን ማስማማት ይገባል”
19:35 10.12.2025 (የተሻሻለ: 19:44 10.12.2025) “በአፍሪካ ምቹ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ ሥርዓት ለመፍጠር የቁጥጥር ሥርዓቶችን ማስማማት ይገባል”
ነፃ የንግድ ቀጣናው አፍሪካን በግብይት ማስተሳሰር የሚያስችል ሕጋዊ አሠራር በመፍጠር ረገድ ያስመዘገበውን ውጤት፤ ምቹ አኅጉራዊ የክፍያ አማራጮችን በማስፋት መደገፍ እንደሚገባ፤ የአፍሪካ ኔንዳ ፋውንዴሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳቢኔ ሜንሳህ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው ሁለተኛው የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ጉባዔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"ይህን ለማሳካት የእያንዳንዱ ሀገር ማዕከላዊ ባንኮች እና ቀጣናዊ አደረጃጀቶች አንድ ላይ መሥራት አለባቸው። አፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ የክፍያ አገልግሎትን የሚያቀላጥፍ የተናበበ ማዕቀፍ ያስፈልጋታል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X