"ሩሲያ በኃይል ልማት ላይ ያላትን የካበተ ልምድ ለመጠቀም እየሠራን ነው"

ሰብስክራይብ

"ሩሲያ በኃይል ልማት ላይ ያላትን የካበተ ልምድ ለመጠቀም እየሠራን ነው"

ሩሲያ ከመልካ ዋከና የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ ጀምሮ ለኢትዮጵያ የኃይል ልማት ዘርፈ ብዙ ድጋፍ በማድረግ ላይ መሆኗን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤኤምአይ እና ስካዳ ፕሮጀክት ማናጀር ዘሪሁን አበበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ከሩሲያ ጋር በዘርፉ የረጅም ጊዜ ትብብር አለን። አሁን ደግሞ በኒውክሌር ቴክኖሎጂ ላይ አብረው ለመሥራት ተስማምተናል። ከሩሲያ ጋር ቤተሰባዊ ግንኙነት ነው ያለን። በክፉ ጊዜያችን ሁልጊዜ ከጎናችን የሚቆሙ አጋሮቻችን ናቸው" ብለዋል።

የሩሲያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ የኃይል ልማት ዘርፍ ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉባቸው የሚችሏቸውን መስኮችንም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0