የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን በቡና ዘርፍ የህፃናት የጉልበት ብዝበዛን የሚከለክል ስትራቴጂ ይፋ አደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን በቡና ዘርፍ የህፃናት የጉልበት ብዝበዛን የሚከለክል ስትራቴጂ ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን በቡና ዘርፍ የህፃናት የጉልበት ብዝበዛን የሚከለክል ስትራቴጂ ይፋ አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.12.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን በቡና ዘርፍ የህፃናት የጉልበት ብዝበዛን የሚከለክል ስትራቴጂ ይፋ አደረገ

በቡና እሴት ሰንሰለት ውስጥ ያለውን የህፃናት የጉልበት ብዝበዛ ለመግታት አዲስ የአምስት ዓመታት የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ ስትራቴጂ ወደ ሥራ መግባቱን የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታጋይ ኑሩ አስታውቀዋል፡፡

“ስትራቴጂው መንሳኤዎችን በመለየት የተለያዩ የኑሮ ምንጮችን ማስተዋወቅ፣ ሕጋዊ እና የክትትል ስርዓቶችን ማጠናከር፣ የትምህርት ተደራሽነትን ማስፋፋት፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻዎችን መተግበር እና የተዋሃዱና ሁሉን አቀፍ ዘዴዎችን ሥራ ላይ ያውላል” ብለዋል፡፡

ባለሥልጣኑ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር ስትራቴጂውን ማዘጋጀቱ ተመላክቷል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0