የዲጂታል ክፍያ ትስስር ለአኅጉሪቱ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ትልቅ ዕድል ይፈጥራል - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የዲጂታል ክፍያ ትስስር ለአኅጉሪቱ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ትልቅ ዕድል ይፈጥራል - ባለሙያ

በአፍሪካ ሀገራት መካከል ቀልጣፋ የንግድ ሥርዓት ለመፍጠር፤ የዲጂታል ክፍያ አማራጮችን ማስፋት ላይ በትብብር መሥራት እንደሚገባ የአክሲቫ ፊንቴክ እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ኩባንያ ተወካይ ጋውራቭ ዲንግግራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"አፍሪካ በተለይ የግብርና ምርቶችን በስፋት ወደ ሌሎች የዓለም ክፍሎች ትልካለች። ይህን ገበያ በአኅጉሪቱ ውስጥ ለማስፋት የዲጂታል ግብይት ትስስሩን ማጎበት ይገባል" ሲሉ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው ሁለተኛው የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ጉባዔ ጎን ለጎን ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0