ጋና ተጓዦቿ በቤን ጉሪዮን አውሮፕላን ማረፊያ ለደረሰባቸው ኢ-ሰብዓዊ እና አሰቃቂ ድርጊት እስራኤልን አወገዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጋና ተጓዦቿ በቤን ጉሪዮን አውሮፕላን ማረፊያ ለደረሰባቸው ኢ-ሰብዓዊ እና አሰቃቂ ድርጊት እስራኤልን አወገዘች
ጋና ተጓዦቿ በቤን ጉሪዮን አውሮፕላን ማረፊያ ለደረሰባቸው ኢ-ሰብዓዊ እና አሰቃቂ ድርጊት እስራኤልን አወገዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.12.2025
ሰብስክራይብ

ጋና ተጓዦቿ በቤን ጉሪዮን አውሮፕላን ማረፊያ ለደረሰባቸው ኢ-ሰብዓዊ እና አሰቃቂ ድርጊት እስራኤልን አወገዘች

አክራ ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ የዘለቀውን የሁለቱን ሀገራት ወዳጃዊ የግንኙነት ታሪክ በማንሳት፤ የቴል አቪቭን ድርጊት "በጣም ተንኳሽ፣ ተቀባይነት የሌለው እና ተጻራሪ" ስትል ገልጻዋለች፡፡

ሚኒስቴሩ በአክራ የሚገኙ የእስራኤል ኤምባሲ ባለሥልጣናትን በመጥራት በጋና ዜጎች ላይ የተፈጸመውን "አዋራጅ ድርጊት" በተመለከተ ቅሬታውን በይፋ እንደሚገልጽ አስታውቋል።

መንግሥት ተመጣጣኝ የአፀፋ እርምጃዎችን ለመውሰድም እያጤነ ነው።

በዓለም አቀፉ የሳይበር ደህንነት ኮንፈረንስ ላይ ለመካፈል ቴል አቪቭ የሄዱ አራት የጋና ፓርላማ አባላት በዲፕሎማሲያዊ ጣልቃ ገብነት ከመፈታታቸው በፊት ለሰዓታት ታስረው የቆዩ ሲሆን ሌሎች ሶስት ዜጎች ደግሞ ከሀገር እንዲባረሩ ተደርገዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0