የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት ከኢትዮጵያ አልፎ ለቀጣናው ሰላም እና ልማት ጉልህ አበርክቶ ይኖረዋል - አምባሳደር መሐሙድ ድሪር

ሰብስክራይብ

የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት ከኢትዮጵያ አልፎ ለቀጣናው ሰላም እና ልማት ጉልህ አበርክቶ ይኖረዋል - አምባሳደር መሐሙድ ድሪር

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ ሀገራዊ ምክክሩ ለኢትዮጵያ የሀገር ግንባታ ሂደት ቁልፍ ርምጃ ነው ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለምልልስ ተናግረዋል፡፡

"ምክክሩ አሁን ያለንበት ሁኔታ ላይ ያደረሱን ጉዳዮች ላይ አካታች እና አሳታፊ ውይይት ማድረግ ያስችለናል። የምክክሩ ስኬት ለአፍሪካ በአጠቃላይ በጣም ወሳኝ እመርታ ነው" ብለዋል።

ሂደቱ ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ የመስጠት ባሕል ላይ ይበልጥ መተማመን በሚፈጥር አግብብ እንደሚካሄድም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0