የኢትዮጵያ ልዑክ በግብፅ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የሩሲያ ቋንቋ ዓለም አቀፍ ሳምንት ላይ እየተሳተፈ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ልዑክ በግብፅ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የሩሲያ ቋንቋ ዓለም አቀፍ ሳምንት ላይ እየተሳተፈ ነው
የኢትዮጵያ ልዑክ በግብፅ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የሩሲያ ቋንቋ ዓለም አቀፍ ሳምንት ላይ እየተሳተፈ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.12.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ልዑክ በግብፅ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የሩሲያ ቋንቋ ዓለም አቀፍ ሳምንት ላይ እየተሳተፈ ነው

ቡድኑ ከህዳር 30 እስከ ታህሳስ 2 በካይሮ በሚካሄደው መድረክ ላይ ከ16 የአፍሪካ ሀገራት ከተወጣጡ ተሳታፊዎች ጋር በመሆን የሩሲያ ቋንቋ ትምህርትን በማሳደግ እና ዓለም አቀፍ የትምህርት ትብብርን በማጠናከር ዙሪያ እንደሚወያዩ በኢትዮጵያ የሩስያ ኢምባሲ አስታውቋል፡፡

"የሩሲያ ቋንቋ የትምህርት ዕድሎችን በማስፋት ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፡፡ የአፍሪካ መምህራን የሩሲያ ጥናቶችን በማስተዋወቅ የሚጫወቱት ሚናም ጉልህ ነው” ሲሉ የሩሲያ ሰብዓዊ ኤጀንሲ ሮሶትሩድኒቼስትቮ ምክትል ኃላፊ ፓቬል ሼቭትሶቭ ተናግረዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0