https://amh.sputniknews.africa
የጥቁር ህዝቦች የካሳና ፍትህ ጉዳይ ፦ አውሮፓዉያኑ እንዲነሳ የማይፈልጉት ጥያቄ ለምን ሆነ ?
የጥቁር ህዝቦች የካሳና ፍትህ ጉዳይ ፦ አውሮፓዉያኑ እንዲነሳ የማይፈልጉት ጥያቄ ለምን ሆነ ?
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ጥንቅራችን፣ የአፍሪካን የቅኝ ግዛት በደልና ፍትህ እንዲሁም የካሳ ጥያቄን እናነሳለን፡፡ ይሄው ጥያቄ በአውሮፓውያን ዘንድ ከመውያያ አጀንዳነት ለምን እንደሚገፋና ሌሎችንም ጉዳዮችን መነሻ አድርገን ጸሐፊ እና የፓንአፍሪካኒዝም... 10.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-10T17:20+0300
2025-12-10T17:20+0300
2025-12-10T17:20+0300
drum of changes
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2474591_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_7dde93eeb72330e62abdeb2a2604b5c3.png
የጥቁር ህዝቦች የካሳና ፍትህ ጉዳይ ፦ አውሮፓዉያኑ እንዲነሳ የማይፈልጉት ጥያቄ ለምን ሆነ ?
Sputnik አፍሪካ
"ብዙዎቻችን ከየት እንደመጣን ምንም ባናውቅም፣ ስደተኞች ግን አይደለንም። በእገታ የተወሰድን አፍሪቃውያን ነን። አያት ቅድመ አያቶቻችን ማንነታቸዉን ሳያውቁ ወደ መቃብር ወርደዋል። የ'ባሪያ' ልጆች መሆናችንን ብቻ ነው የተማርነው። ይህም ለሕዝባችን ብዙ ግራ መጋባት ፈጥሯል፣ የማንነት እጦትን ፈጠሯል"- ሲሉ ጸሐፊ እና የፓንአፍሪካኒዝም አቀንቃኟ ጅኔል ሆይሌት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ጥንቅራችን፣ የአፍሪካን የቅኝ ግዛት በደልና ፍትህ እንዲሁም የካሳ ጥያቄን እናነሳለን ፡፡ ይሄው ጥያቄ በአውሮፓውያን ዘንድ ከመውያያ አጀንዳነት ለምን እንደሚገፋና ሌሎችንም ጉዳዮችን መነሻ አድርገን ጸሐፊ እና የፓንአፍሪካኒዝም አቀንቃኝ ጅኔል ሆይሌት ጋር በሰፊው እንወያያለን። በሁለተኛው ጥንቅራችን ደግሞ አፍሪካ ከሕገ መንግሥታዊነት፣ ከዳኝነት ነፃነት ጋር በተያያዘ ያላትን ቀጣይ ትግል እና በዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ዙሪያ ስላለው ሰፊ ክርክር እንመለከታለን። ጌታቸው አሰፋ (ዶ/ር) ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተባባሪ ፕሮፌሰር እና አቶ ቸርነት ሆርዶፋ፣ የአፍሪካ ሕገ መንግሥታዊ ዳኝነት ኮንፈረንስ አባልን አነጋግረናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ጥንቅራችን፣ የአፍሪካን የቅኝ ግዛት በደልና ፍትህ እንዲሁም የካሳ ጥያቄን እናነሳለን፡፡ ይሄው ጥያቄ በአውሮፓውያን ዘንድ ከመውያያ አጀንዳነት ለምን እንደሚገፋና ሌሎችንም ጉዳዮችን መነሻ አድርገን ጸሐፊ እና የፓንአፍሪካኒዝም አቀንቃኝ ጅኔል ሆይሌት ጋር በሰፊው እንወያያለን። በሁለተኛው ጥንቅራችን ደግሞ አፍሪካ ከሕገ መንግሥታዊነት፣ ከዳኝነት ነፃነት ጋር በተያያዘ ያላትን ቀጣይ ትግል እና በዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ዙሪያ ስላለው ሰፊ ክርክር እንመለከታለን። ጌታቸው አሰፋ (ዶ/ር) ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተባባሪ ፕሮፌሰር እና አቶ ቸርነት ሆርዶፋ፣ የአፍሪካ ሕገ መንግሥታዊ ዳኝነት ኮንፈረንስ አባልን አነጋግረናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –Deezer – Afripods –Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2474591_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_78cb496429796727f78330b695018f41.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የጥቁር ህዝቦች የካሳና ፍትህ ጉዳይ ፦ አውሮፓዉያኑ እንዲነሳ የማይፈልጉት ጥያቄ ለምን ሆነ ?
ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"ብዙዎቻችን ከየት እንደመጣን ምንም ባናውቅም፣ ስደተኞች ግን አይደለንም። በእገታ የተወሰድን አፍሪቃውያን ነን። አያት ቅድመ አያቶቻችን ማንነታቸዉን ሳያውቁ ወደ መቃብር ወርደዋል። የ'ባሪያ' ልጆች መሆናችንን ብቻ ነው የተማርነው። ይህም ለሕዝባችን ብዙ ግራ መጋባት ፈጥሯል፣ የማንነት እጦትን ፈጠሯል" ሲሉ ጸሐፊ እና የፓንአፍሪካኒዝም አቀንቃኟ ጅኔል ሆይሌት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው
የድረም ኦቭ ቼንጅስ ጥንቅራችን፣ የአፍሪካን የቅኝ ግዛት በደልና ፍትህ እንዲሁም የካሳ ጥያቄን እናነሳለን፡፡ ይሄው ጥያቄ በአውሮፓውያን ዘንድ ከመውያያ አጀንዳነት ለምን እንደሚገፋና ሌሎችንም ጉዳዮችን መነሻ አድርገን
ጸሐፊ እና የፓንአፍሪካኒዝም አቀንቃኝ ጅኔል ሆይሌት ጋር በሰፊው እንወያያለን። በሁለተኛው ጥንቅራችን ደግሞ አፍሪካ ከሕገ መንግሥታዊነት፣ ከዳኝነት ነፃነት ጋር በተያያዘ ያላትን ቀጣይ ትግል እና በዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ዙሪያ ስላለው ሰፊ ክርክር እንመለከታለን።
ጌታቸው አሰፋ (ዶ/ር) ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተባባሪ ፕሮፌሰር እና አቶ ቸርነት ሆርዶፋ፣ የአፍሪካ ሕገ መንግሥታዊ ዳኝነት ኮንፈረንስ አባልን አነጋግረናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox