https://amh.sputniknews.africa/20251210/2472782.html
የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ አስጀመረ
የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ አስጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ አስጀመረ ፕሮጀክቱ በ2.24 ቢሊዮን ብር በመቀሌ ከተማ የሚገነባ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ አስታውቀዋል፡፡ወጪው ከዓለም አቀፍ ተቋም በተገኘ... 10.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-10T16:21+0300
2025-12-10T16:21+0300
2025-12-10T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2472628_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_1ad780c4b413bf9994549e2534dafb2d.jpg
የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ አስጀመረ ፕሮጀክቱ በ2.24 ቢሊዮን ብር በመቀሌ ከተማ የሚገነባ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ አስታውቀዋል፡፡ወጪው ከዓለም አቀፍ ተቋም በተገኘ ብድር እንደሚሸፈን እና በአስራ ስምንት ወራት ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንደሚበቃ ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፐሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ጋር በመሆን ለግንባታው የመሠረተ ድንጋይ ማስቀመጣቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አጋርተዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2472628_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_00b994e308416b8dbbf1e603809f45f7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ አስጀመረ
16:21 10.12.2025 (የተሻሻለ: 16:24 10.12.2025) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ አስጀመረ
ፕሮጀክቱ በ2.24 ቢሊዮን ብር በመቀሌ ከተማ የሚገነባ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ አስታውቀዋል፡፡
ወጪው ከዓለም አቀፍ ተቋም በተገኘ ብድር እንደሚሸፈን እና በአስራ ስምንት ወራት ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንደሚበቃ ተናግረዋል፡፡
ሚኒስትሩ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፐሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ጋር በመሆን ለግንባታው የመሠረተ ድንጋይ ማስቀመጣቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አጋርተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X