በሞሮኮ ባጋጠመ የሕንፃ መደርመስ አደጋ ቢያንስ 19 ሰዎች ሲሞቱ 16 የመቁሰል አደጋ ደረሰባቸው

ሰብስክራይብ

በሞሮኮ ባጋጠመ የሕንፃ መደርመስ አደጋ ቢያንስ 19 ሰዎች ሲሞቱ 16 የመቁሰል አደጋ ደረሰባቸው

ማክሰኞ ምሽት እና ረቡዕ ንጋት ላይ በፌዝ ከተማ በሚገኙ ሁለት የመኖሪያ ቤት ሕንፃዎች ላይ ያጋጠመው አሳዛኝ አደጋ ምናልባትም በሕገ-ወጥ ግንባታ ምክንያት የተከሰተ ሊሆን እንደሚችል የአካባቢው ሚዲያ ዘግቧል።

የነፍስ አድን ሠራተኞች ከህንፃው ፍርስራሽ ስር ተቀብረው የቀሩ ሰዎች ፍለጋን አጠናክረው ቀጥለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0