https://amh.sputniknews.africa/20251210/2470305.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ጂዛን ከተማ ቀጥተኛ በረራ እንደሚጀምር ተገለፀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ጂዛን ከተማ ቀጥተኛ በረራ እንደሚጀምር ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ጂዛን ከተማ ቀጥተኛ በረራ እንደሚጀምር ተገለፀ አየር መንገዱ በደቡብ ምዕራብ ሳዑዲ አረቢያ ወደምትገኘው ወሳኝ የቀይ ባሕር ወደብ ከተማ በሳምንት አራት ቀን አዲስ... 10.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-10T14:16+0300
2025-12-10T14:16+0300
2025-12-10T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2470151_0:35:680:418_1920x0_80_0_0_b9d8dae18dd2a8dcef8011fe6924ba1c.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ጂዛን ከተማ ቀጥተኛ በረራ እንደሚጀምር ተገለፀ አየር መንገዱ በደቡብ ምዕራብ ሳዑዲ አረቢያ ወደምትገኘው ወሳኝ የቀይ ባሕር ወደብ ከተማ በሳምንት አራት ቀን አዲስ የመንገደኞች አገልግሎት እንደሚጀመር ዋና ሥራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰው አስታውቀዋል።“በአፍሪካ፣ በመካከለኛው ምስራቅ እና ባሻገር ባሉ ሀገራት መካከል የንግድ፣ የቱሪዝም እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ለማሳደግ ያለመ ነው” ሲሉ ገልፀዋል። ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳዑዲ አረቢያ የበረራ መዳረሻዎቹን ወደ አምስት አሳድጓል፡፡ አየር መንገዱ በአሁኑ ወቅት በሳምንት ከ40 በላይ በረራዎችን ወደ ሳዑዲ አረቢያ እንደሚያደረግ የተቋሙ መረጃ ያመላክታል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2470151_38:0:642:453_1920x0_80_0_0_288a98884d37581bd9a3aa7fc36a533e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ጂዛን ከተማ ቀጥተኛ በረራ እንደሚጀምር ተገለፀ
14:16 10.12.2025 (የተሻሻለ: 14:24 10.12.2025) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ጂዛን ከተማ ቀጥተኛ በረራ እንደሚጀምር ተገለፀ
አየር መንገዱ በደቡብ ምዕራብ ሳዑዲ አረቢያ ወደምትገኘው ወሳኝ የቀይ ባሕር ወደብ ከተማ በሳምንት አራት ቀን አዲስ የመንገደኞች አገልግሎት እንደሚጀመር ዋና ሥራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰው አስታውቀዋል።
“በአፍሪካ፣ በመካከለኛው ምስራቅ እና ባሻገር ባሉ ሀገራት መካከል የንግድ፣ የቱሪዝም እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ለማሳደግ ያለመ ነው” ሲሉ ገልፀዋል።
ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳዑዲ አረቢያ የበረራ መዳረሻዎቹን ወደ አምስት አሳድጓል፡፡
አየር መንገዱ በአሁኑ ወቅት በሳምንት ከ40 በላይ በረራዎችን ወደ ሳዑዲ አረቢያ እንደሚያደረግ የተቋሙ መረጃ ያመላክታል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X