ሩሲያ በኢንዶኔዥያ የኒውክሌር ኃይል ልማት ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ ናት - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በኢንዶኔዥያ የኒውክሌር ኃይል ልማት ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ ናት - ፑቲን

ፑቲን የኢንዶኔዢያ አቻቸው ፕራቦዎ ሱቢያንቶን ዛሬ በክሬምሊን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ሌሎች መግለጫዎች፡-

በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የንግድ እና የኢኮኖሚ ግንኙነት እድገት ፍጥነት ጥሩ ነው።

ወደ ኢንዶኔዥያ ስንዴ ስለመላክ ለመወያየት ታቅዷል።

በወታደራዊ-ቴክኒካዊ ትብብር መስክ ያሉ ግንኙነቶች አስተማማኝ ናቸው።

በሩሲያ እና በኢንዶኔዥያ ጦር መካከል ጥሩ እና ሙያዊ ትብብብር አለ።

ሩሲያ ስፔሻሊስቶችን በሩሲያ ወታደራዊ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በማሰልጠን ከኢንዶኔዥያ ጋር ትብብር ለማስፋት ዝግጁ ናት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0