የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ በእስያ-ፓሲፊክ ክልል የኔቶ እንቅስቃሴን መጠንቀቅ እንደሚገባ አሳሰቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ በእስያ-ፓሲፊክ ክልል የኔቶ እንቅስቃሴን መጠንቀቅ እንደሚገባ አሳሰቡ
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ በእስያ-ፓሲፊክ ክልል የኔቶ እንቅስቃሴን መጠንቀቅ እንደሚገባ አሳሰቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.12.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ በእስያ-ፓሲፊክ ክልል የኔቶ እንቅስቃሴን መጠንቀቅ እንደሚገባ አሳሰቡ

በእስያ-ፓሲፊክ ክልል ቀስ በቀስ የሚታዩት ጥምረቶች፤ "በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ነገሮችን ወደ ማባባስ በመምራት"፤ ለደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት ህብረት እና ለሩሲያ ተጨማሪ ስጋቶችን እንደሚፈጥሩ ሰርጌይ ሾይጉ ተናግረዋል፡፡

በሌላ በኩል ሾይጉ ሩሲያ ከደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት ህብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ባለበት ማስቀጠል እንደምትፈልግ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0