https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ አውሮፓ እና ዩክሬን ላይ ጫና እስከማሳደር ይደርሳል - ባለሙያ
የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ አውሮፓ እና ዩክሬን ላይ ጫና እስከማሳደር ይደርሳል - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ አውሮፓ እና ዩክሬን ላይ ጫና እስከማሳደር ይደርሳል - ባለሙያየሰነዱ የቅርብ ጊዜ እትም አሜሪካ የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት ለሩሲያ ተጨማሪ ዋስትና ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን እንደሚያመለክት፤ በኩዊንሲ ተጠያቂ የመንግሥት... 10.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-10T11:25+0300
2025-12-10T11:25+0300
2025-12-10T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2467173_0:43:800:493_1920x0_80_0_0_e68c911c2891c0eca05a37184fd05dca.jpg
የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ አውሮፓ እና ዩክሬን ላይ ጫና እስከማሳደር ይደርሳል - ባለሙያየሰነዱ የቅርብ ጊዜ እትም አሜሪካ የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት ለሩሲያ ተጨማሪ ዋስትና ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን እንደሚያመለክት፤ በኩዊንሲ ተጠያቂ የመንግሥት አስተዳደር ተቋም የጥናት ምሁር ኤልዳር ማሜዶቭ ለአሜሪካን ኮንሰርቫቲቭ በጻፉት ጽሑፍ ላይ አስፍረዋል፡፡ "የብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ አመክንዮ እንደሚያመለክተው፤ ዋሽንግተን ጦርነቱን የማስቆም ዋነኛ ግቧን ለማሳካት በኪዬቭ እና በአውሮፓ ላይ ጫና ለመጨመር ወይም ለሞስኮ ተጨማሪ ማረጋገጫ ለመስጠት ዝግጁ ልትሆን ትችላለች" ብለዋል፡፡ማሜዶቭ አክለውም አሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሟን ችላ የምትልበት እና "እንደ አትላስ መላውን የዓለም ሥርዓት የምትደግፍበት" ጊዜ አልፏል፡፡ አዲሱ የብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ በዋነኝነት "ቅድሚያ አሜሪካ" በሚለው መርህ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ "ሰነዱ የዩክሬንን ጦርነት ማስቆም አፋጣኝ ጉዳይ እንደሆነ በግልፅ የገለጸበት ቋንቋ፤ በትራንስአትላንቲክ ልሂቃን ዘንድ ቁጣ እና ተቃውሞ አስተናግዷል" ሲሉ ባለሙያው ተናገረዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0a/2467173_43:0:758:536_1920x0_80_0_0_81cbe495a463760d4ecdddfe7a092261.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ አውሮፓ እና ዩክሬን ላይ ጫና እስከማሳደር ይደርሳል - ባለሙያ
11:25 10.12.2025 (የተሻሻለ: 11:34 10.12.2025) የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ አውሮፓ እና ዩክሬን ላይ ጫና እስከማሳደር ይደርሳል - ባለሙያ
የሰነዱ የቅርብ ጊዜ እትም አሜሪካ የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት ለሩሲያ ተጨማሪ ዋስትና ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን እንደሚያመለክት፤ በኩዊንሲ ተጠያቂ የመንግሥት አስተዳደር ተቋም የጥናት ምሁር ኤልዳር ማሜዶቭ ለአሜሪካን ኮንሰርቫቲቭ በጻፉት ጽሑፍ ላይ አስፍረዋል፡፡
"የብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ አመክንዮ እንደሚያመለክተው፤ ዋሽንግተን ጦርነቱን የማስቆም ዋነኛ ግቧን ለማሳካት በኪዬቭ እና በአውሮፓ ላይ ጫና ለመጨመር ወይም ለሞስኮ ተጨማሪ ማረጋገጫ ለመስጠት ዝግጁ ልትሆን ትችላለች" ብለዋል፡፡
ማሜዶቭ አክለውም አሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሟን ችላ የምትልበት እና "እንደ አትላስ መላውን የዓለም ሥርዓት የምትደግፍበት" ጊዜ አልፏል፡፡ አዲሱ የብሔራዊ ደህንነት ስትራቴጂ በዋነኝነት "ቅድሚያ አሜሪካ" በሚለው መርህ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡
"ሰነዱ የዩክሬንን ጦርነት ማስቆም አፋጣኝ ጉዳይ እንደሆነ በግልፅ የገለጸበት ቋንቋ፤ በትራንስአትላንቲክ ልሂቃን ዘንድ ቁጣ እና ተቃውሞ አስተናግዷል" ሲሉ ባለሙያው ተናገረዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X