አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ የደኅንነት ሥርዓት ለመፍጠር እየተሠራ ነው - ብሔራዊ ባንክ

ሰብስክራይብ

አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ የደኅንነት ሥርዓት ለመፍጠር እየተሠራ ነው - ብሔራዊ ባንክ

የባንኩ ምክትል ገዥ ሰሎሞን ደስታ፤ ሁለተኛው ብሔራዊ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ስትራቴጂ ልዩ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ በትኩረት እንደሚሠራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"እንደ ማጭበርበር እና የሳይበር ጥቃት ያሉ የደኅንነት እና የዕውቀት ክፍተቶች ላይ ይበልጥ እንሠራለን። ሌላው ከነጋዴዎች የዲጂታል ክፍያ አቀባበል ጋር የተያያዙ ውስንነቶችን ማረም ነው" ብለዋል።

ምክትል ገዥው የስትራቴጂው ሁለተኛው ምዕራፍ ንቁ ግብይት የሚፈጸምባቸው ሂሳቦችን ቀጥር ለማሳደግ እንደሚሠራም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0