https://amh.sputniknews.africa
አማራጭ ሀብት ለአፍሪካ ዕድገት፡ ከባህላዊ የኢንቨስትመንት መንገዶች ባሻገር
አማራጭ ሀብት ለአፍሪካ ዕድገት፡ ከባህላዊ የኢንቨስትመንት መንገዶች ባሻገር
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት በአማራጭ ሀብት ላይ ከሚሰሩ ቀደምት ተመራማሪዎች አንዱ ከሆኑት ሳታ አብርሃም (ዶ/ር) ጋር በመሆን ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ወስጥ... 09.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-09T18:43+0300
2025-12-09T18:43+0300
2025-12-09T18:44+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/09/2463087_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_c6a455bbb89975c566f64386151f85c0.png
አማራጭ ሀብት ለአፍሪካ ዕድገት፡ ከባህላዊ የኢንቨስትመንት መንገዶች ባሻገር
Sputnik አፍሪካ
“የአማራጭ ሀብቶች ፣ ለምሳሌ የሰው ካፒታል መረጃ ጠቋሚ ምርታማነት፣ የህዝቡ መጠን እና የኢኮኖሚዎ ስፋት—ተቋማዊ ሁኔታዎችንሊቀይሩ/ሊያስተካክሉ ይችላሉ። ስለዚህ፣ አማራጭ ሀብቶች ልክ እንደ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት በተመሳሳይ መንገድ ተጽዕኖ አያድርባቸውም፡፡” ሲሉ የማኔጅመንትና ኢኮኖሚክስ አማካሪ ሳታ አብርሃም (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት በአማራጭ ሀብት ላይ ከሚሰሩ ቀደምት ተመራማሪዎች አንዱ ከሆኑት ሳታ አብርሃም (ዶ/ር ) ጋር በመሆን ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ወስጥ የግል ሀብት ፣ ቬንቸር ካፒታል ፣ መሰረተ-ልማት ፣ እና ቋሚ ንብረቶች ኢንቨስትመንት ዙሪያ ያለውን ለውጥ እና እውነታ የምንዳስስ ሲሆን፤ በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ደግሞ በመጀመሪያው የአፍሪካ ኅብረት የዲጂታል ግብርና ጉባኤ ላይ ተገኝተን በአፍሪካ ውስጥ በግብርና ሥራ ፈጣራ ላይ ከተሰማሩት ከኢንግሪድ ኤፓዛኝ (ዶ/ር) ፣ ፑሪቲ ኤኮህ-ኦዴቺኩ እና ባላቂስ ሰላውዲን ኢብራሂም ጋር ስለ ዲጂታል ግብርና ያደረግነው ውይይት ተካትቷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት በአማራጭ ሀብት ላይ ከሚሰሩ ቀደምት ተመራማሪዎች አንዱ ከሆኑት ሳታ አብርሃም (ዶ/ር) ጋር በመሆን ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ወስጥ የግል ሀብት ፣ ቬንቸር ካፒታል ፣ መሰረተ-ልማት ፣ እና ቋሚ ንብረቶች ኢንቨስትመንት ዙሪያ ያለውን ለውጥ እና እውነታ የምንዳስስ ሲሆን፤ በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ደግሞ በመጀመሪያው የአፍሪካ ኅብረት የዲጂታል ግብርና ጉባኤ ላይ ተገኝተን በአፍሪካ ውስጥ በግብርና ሥራ ፈጣራ ላይ ከተሰማሩት ከኢንግሪድ ኤፓዛኝ (ዶ/ር) ፣ ፑሪቲ ኤኮህ-ኦዴቺኩ እና ባላቂስ ሰላውዲን ኢብራሂም ጋር ስለ ዲጂታል ግብርና ያደረግነው ውይይት ተካትቷል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/09/2463087_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_4239ea79dde2bb77c0e587b783a85f8d.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
አማራጭ ሀብት ለአፍሪካ ዕድገት፡ ከባህላዊ የኢንቨስትመንት መንገዶች ባሻገር
18:43 09.12.2025 (የተሻሻለ: 18:44 09.12.2025) “የአማራጭ ሀብቶች ፣ ለምሳሌ የሰው ካፒታል መረጃ ጠቋሚ ምርታማነት፣ የህዝቡ መጠን እና የኢኮኖሚዎ ስፋት—ተቋማዊ ሁኔታዎችንሊቀይሩ/ሊያስተካክሉ ይችላሉ። ስለዚህ፣ አማራጭ ሀብቶች ልክ እንደ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት በተመሳሳይ መንገድ ተጽዕኖ አያድርባቸውም፡፡” ሲሉ የማኔጅመንትና ኢኮኖሚክስ አማካሪ ሳታ አብርሃም (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው
የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል ከሰሃራ በታች ያሉ
የአፍሪካ ሀገራት በአማራጭ ሀብት ላይ ከሚሰሩ ቀደምት ተመራማሪዎች አንዱ ከሆኑት ሳታ አብርሃም (ዶ/ር) ጋር በመሆን ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ወስጥ የግል ሀብት ፣ ቬንቸር ካፒታል ፣ መሰረተ-ልማት ፣ እና ቋሚ ንብረቶች ኢንቨስትመንት ዙሪያ ያለውን ለውጥ እና እውነታ የምንዳስስ ሲሆን፤ በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ደግሞ በመጀመሪያው የአፍሪካ ኅብረት የዲጂታል ግብርና ጉባኤ ላይ ተገኝተን በአፍሪካ ውስጥ
በግብርና ሥራ ፈጣራ ላይ ከተሰማሩት ከኢንግሪድ ኤፓዛኝ (ዶ/ር) ፣ ፑሪቲ ኤኮህ-ኦዴቺኩ እና ባላቂስ ሰላውዲን ኢብራሂም ጋር ስለ ዲጂታል ግብርና ያደረግነው ውይይት ተካትቷል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox