ነፃ የንግድ ቀጣናው በርካታ አኅጉራዊ የግብይት መሰናክሎችን ያስወግዳል - የፋይናንስ ዘርፍ ማስፋፊያ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር

ሰብስክራይብ

ነፃ የንግድ ቀጣናው በርካታ አኅጉራዊ የግብይት መሰናክሎችን ያስወግዳል - የፋይናንስ ዘርፍ ማስፋፊያ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር

የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የአኅጉሪቱን የገበያ ትስስር ለማቀላጠፍ የላቀ እገዛ እንዳለው ኃላፊው አቤል ታደለ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

"የንግድ ቀጣናው ምርቶችን በተሳሰረ ገበያ መሸጥ የምንችልበት ትልቅ ዕድል ነው። ቀጣናው በቀላሉ ብዙ የንግድ መሰናክሎችም ይወገዱበታል" ብለዋል፡፡

ለነፃ የንግድ ቀጣናው ውጤታማነት በቀጣይ ስለሚጠበቁ ጉዳዮችም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0