https://amh.sputniknews.africa
'ጋዝ በባቡር' አፍሪካ ነገዋን የምትሠራበት ኢኒሼቲቭ ነው - የኢኒሼቲቩ መሥራች
'ጋዝ በባቡር' አፍሪካ ነገዋን የምትሠራበት ኢኒሼቲቭ ነው - የኢኒሼቲቩ መሥራች
Sputnik አፍሪካ
'ጋዝ በባቡር' አፍሪካ ነገዋን የምትሠራበት ኢኒሼቲቭ ነው - የኢኒሼቲቩ መሥራች ሙሳ ኢብራሂም ኩቺ፤ ኢኒሼቲቩ ከሰሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት በእንስሳት እና ዕፅዋት ተረፈ ምርት ላይ ያላቸውን የኃይል ጥገኝነት ለመቀነስ የላቀ አስተዋፅኦ... 09.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-09T16:37+0300
2025-12-09T16:37+0300
2025-12-09T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/09/2460492_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_0c6845a317bdf1a32fce00db9440f808.jpg
'ጋዝ በባቡር' አፍሪካ ነገዋን የምትሠራበት ኢኒሼቲቭ ነው - የኢኒሼቲቩ መሥራች ሙሳ ኢብራሂም ኩቺ፤ ኢኒሼቲቩ ከሰሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት በእንስሳት እና ዕፅዋት ተረፈ ምርት ላይ ያላቸውን የኃይል ጥገኝነት ለመቀነስ የላቀ አስተዋፅኦ እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፀዋል። "ጋዝ በባቡር ኢንሼቲቭ በእንጨት፣ ነዳጅ እና ከሰል ላይ ጥገኛ የሆነውን ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የአፍሪካ ሕዝብ የኃይል ተደራሽ ያደርጋል" ብለዋል።መሥራቹ ኢንሼቲቩ ከሰሃራ በታች የሚገኙ 40 ሀገራትን እንደሚያስተሳስርም አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'ጋዝ በባቡር' አፍሪካ ነገዋን የምትሠራበት ኢኒሼቲቭ ነው - የኢኒሼቲቩ መሥራች
Sputnik አፍሪካ
'ጋዝ በባቡር' አፍሪካ ነገዋን የምትሠራበት ኢኒሼቲቭ ነው - የኢኒሼቲቩ መሥራች
2025-12-09T16:37+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/09/2460492_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_b9bbfc2b244e3484bf1bbf4716073506.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ጋዝ በባቡር' አፍሪካ ነገዋን የምትሠራበት ኢኒሼቲቭ ነው - የኢኒሼቲቩ መሥራች
16:37 09.12.2025 (የተሻሻለ: 16:44 09.12.2025) 'ጋዝ በባቡር' አፍሪካ ነገዋን የምትሠራበት ኢኒሼቲቭ ነው - የኢኒሼቲቩ መሥራች
ሙሳ ኢብራሂም ኩቺ፤ ኢኒሼቲቩ ከሰሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት በእንስሳት እና ዕፅዋት ተረፈ ምርት ላይ ያላቸውን የኃይል ጥገኝነት ለመቀነስ የላቀ አስተዋፅኦ እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለፀዋል።
"ጋዝ በባቡር ኢንሼቲቭ በእንጨት፣ ነዳጅ እና ከሰል ላይ ጥገኛ የሆነውን ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የአፍሪካ ሕዝብ የኃይል ተደራሽ ያደርጋል" ብለዋል።
መሥራቹ ኢንሼቲቩ ከሰሃራ በታች የሚገኙ 40 ሀገራትን እንደሚያስተሳስርም አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X