https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ '' የምስራቅ አፍሪካ ዓይን ''፡ ቀጠናውን የማስተሳሰር እና የማስተባበር ሚናዋ ሲገለጥ
ኢትዮጵያ '' የምስራቅ አፍሪካ ዓይን ''፡ ቀጠናውን የማስተሳሰር እና የማስተባበር ሚናዋ ሲገለጥ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ርዕሰ ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል በምስራቅ አፍሪካ በተለይም በአፍሪካ ቀንድ የጋራ ፖሊሲዎችና የወደፊት ዕይታዎች ዙሪያ የእርስ በርስ ትስስርና ትብብርን መፍጠርና በቀጠናው የኢትዮጵያን ቁልፍ ሚና በተመለከተ... 08.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-08T21:31+0300
2025-12-08T21:31+0300
2025-12-08T21:31+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2453338_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_c0037439b4c9316f693e7117cb9467de.jpg
ኢትዮጵያ '' የምስራቅ አፍሪካ ዓይን ''፡ ቀጠናውን የማስተሳሰር እና የማስተባበር ሚናዋ ሲገለጥ
Sputnik አፍሪካ
''በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ያሉ ሀገራት የሚጋሯቸው በርካታ ጉዳዮቾ ያሏቸው ሲሆኑ እንደ ማኅበረሰባዊነት፣ ቀጠናዊነት፣ ቋንቋና ባህል ያሉት ተጠቃሾች ናቸው —ኢትዮጵያ በታሪክ በቀጠናው እንዲሁም ከዛም ባለፈ አዎንታዊ ሚናን በመጫወት የምትታወቅ ሀገር ናት ሲሉ '' የውጭ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አብዲ ዘነበ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ርዕሰ ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል በምስራቅ አፍሪካ በተለይም በአፍሪካ ቀንድ የጋራ ፖሊሲዎችና የወደፊት ዕይታዎች ዙሪያ የእርስ በርስ ትስስርና ትብብርን መፍጠርና በቀጠናው የኢትዮጵያን ቁልፍ ሚና በተመለከተ ከውጭ ጉዳዮች ተቋም ምክትል ዳይሬክተር አብዲ ዘነበ (ዶ/ር) ጋር በጥልቀት እንዳስሳለን።
የአፍሪካ ሀገራት ለዘመናት ከተጫናቸው የውጪ አካላት ቁጥጥር ለመላቀቅ የራሳቸውን ነፃ ፖሊሲዎች መገንባት አለባቸው በሚል ነዋሪነቷን ታንዛንያ ካደረገችው ደራሲና መምህር ሚስ ሼቮን ፎርድ ጋር ያደረግነው ቆይታም በዚሁ ፕሮግራም የምንዳስሰው ሌላኛው ዐቢይ ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት ርዕሰ ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል በምስራቅ አፍሪካ በተለይም በአፍሪካ ቀንድ የጋራ ፖሊሲዎችና የወደፊት ዕይታዎች ዙሪያ የእርስ በርስ ትስስርና ትብብርን መፍጠርና በቀጠናው የኢትዮጵያን ቁልፍ ሚና በተመለከተ ከውጭ ጉዳዮች ተቋም ምክትል ዳይሬክተር አብዲ ዘነበ (ዶ/ር) ጋር በጥልቀት እንዳስሳለን። የአፍሪካ ሀገራት ለዘመናት ከተጫናቸው የውጪ አካላት ቁጥጥር ለመላቀቅ የራሳቸውን ነፃ ፖሊሲዎች መገንባት አለባቸው በሚል ነዋሪነቷን ታንዛንያ ካደረገችው ደራሲና መምህርት ሚስ ሼቮን ፎርድ ጋር ያደረግነው ቆይታም በዚሁ ፕሮግራም የምንዳስሰው ሌላኛው ዐቢይ ጉዳያችን ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2453338_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_81b887b0f823e785e50cc62d983a29cb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ኢትዮጵያ '' የምስራቅ አፍሪካ ዓይን ''፡ ቀጠናውን የማስተሳሰር እና የማስተባበር ሚናዋ ሲገለጥ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ያሉ ሀገራት የሚጋሯቸው በርካታ ጉዳዮቾ ያሏቸው ሲሆኑ እንደ ማኅበረሰባዊነት፣ ቀጠናዊነት፣ ቋንቋና ባህል ያሉት ተጠቃሾች ናቸው —ኢትዮጵያ በታሪክ በቀጠናው እንዲሁም ከዛም ባለፈ አዎንታዊ ሚናን በመጫወት የምትታወቅ ሀገር ናት ሲሉ '' የውጭ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አብዲ ዘነበ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ርዕሰ ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል በምስራቅ አፍሪካ በተለይም በአፍሪካ ቀንድ የጋራ ፖሊሲዎችና የወደፊት ዕይታዎች ዙሪያ የእርስ በርስ ትስስርና ትብብርን መፍጠርና በቀጠናው የኢትዮጵያን ቁልፍ ሚና በተመለከተ
ከውጭ ጉዳዮች ተቋም ምክትል ዳይሬክተር አብዲ ዘነበ (ዶ/ር) ጋር በጥልቀት እንዳስሳለን። የአፍሪካ ሀገራት ለዘመናት ከተጫናቸው የውጪ አካላት ቁጥጥር ለመላቀቅ የራሳቸውን ነፃ ፖሊሲዎች መገንባት አለባቸው በሚል ነዋሪነቷን ታንዛንያ ካደረገችው
ደራሲና መምህርት ሚስ ሼቮን ፎርድ ጋር ያደረግነው ቆይታም በዚሁ ፕሮግራም የምንዳስሰው ሌላኛው ዐቢይ ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox