አኅጉራዊ የፍትሕ ሥርዓትን ማሰብ አስገዳጅ ሆኖ መጥቷል - የታላቁ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ

ሰብስክራይብ

አኅጉራዊ የፍትሕ ሥርዓትን ማሰብ አስገዳጅ ሆኖ መጥቷል - የታላቁ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ልጅ

መኮንን ከተማ፤ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ኢ-ፍትሐዊ አሠራር፤ አፍሪካ የራሷን ጉዳዮች በውስጥ ወደ ማየት መምጣት እንዳለባት የሚያስረግጥ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

"በፍርድ ቤት ወንጀለኛ የተባሉት በአብዛኛው አፍሪካዊያን እና የመካከለኛው ምስራቅ ዜጎች ናቸው። ይህም በግልጽ ፍትሐዊ አይደለም። እንደማስበው ኢ-ፍትሐዊ ነገሮች ሲፈጸሙ እዚሁ የምንፈታበት ዘዴ ሊኖር ይገባል" ብለዋል።

የዓለም አቀፍ የፍርድ ሥርዓትን መጠቀም የሚቻለው ፍትሐዊነቱን እስካላጎደፈ ድረስ ብቻ መሆኑንም አጽዕኖት ሰጥተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0