https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ሀገራት አኅጉሪቱን በኃይል ማስተሳሰር ላይ በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር
አፍሪካ ሀገራት አኅጉሪቱን በኃይል ማስተሳሰር ላይ በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ሀገራት አኅጉሪቱን በኃይል ማስተሳሰር ላይ በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር ራዲድ አሊ አብደላህ፤ አፍሪካ ከኤሌክትሪክ አቅርቦት ውጭ ለሚኖረው ግማሽ ሕዝቧ ብርሃን መስጠት የሚችል መጠነ ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ... 08.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-08T20:07+0300
2025-12-08T20:07+0300
2025-12-08T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2452066_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5f7cb8bf831acc580765ecadabe63009.jpg
አፍሪካ ሀገራት አኅጉሪቱን በኃይል ማስተሳሰር ላይ በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር ራዲድ አሊ አብደላህ፤ አፍሪካ ከኤሌክትሪክ አቅርቦት ውጭ ለሚኖረው ግማሽ ሕዝቧ ብርሃን መስጠት የሚችል መጠነ ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ እንዳላት ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃል ገልፀዋል። "አፍሪካ ውኃ፣ ጂኦተርማል፣ ንፋስ፣ ዘይት እና ጋዝን ጨምሮ የተለያዩ የኃይል ምንጮች አሏት። ይህን ሐብት ወደ ልማት ለመቀየር በመሠረተ ልማት፣ በዕውቀት እና በአቅም ግንባታ ላይ በትብብር መሥራት አለብን" ብለዋል።ዋና ዳይሬክተሩ የአፍሪካ ኅብረት አጀንዳ 2063 የአኅጉሪቱን የተፈጥሮ ሐብት በውጤታማነት ለመጠቀም ያለውን እገዛም አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ሀገራት አኅጉሪቱን በኃይል ማስተሳሰር ላይ በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ሀገራት አኅጉሪቱን በኃይል ማስተሳሰር ላይ በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር
2025-12-08T20:07+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2452066_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_1f2271a4011e59e9c63f0504bc2574f0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ሀገራት አኅጉሪቱን በኃይል ማስተሳሰር ላይ በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር
20:07 08.12.2025 (የተሻሻለ: 20:14 08.12.2025) አፍሪካ ሀገራት አኅጉሪቱን በኃይል ማስተሳሰር ላይ በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር
ራዲድ አሊ አብደላህ፤ አፍሪካ ከኤሌክትሪክ አቅርቦት ውጭ ለሚኖረው ግማሽ ሕዝቧ ብርሃን መስጠት የሚችል መጠነ ሰፊ የታዳሽ ኃይል ምንጭ እንዳላት ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃል ገልፀዋል።
"አፍሪካ ውኃ፣ ጂኦተርማል፣ ንፋስ፣ ዘይት እና ጋዝን ጨምሮ የተለያዩ የኃይል ምንጮች አሏት። ይህን ሐብት ወደ ልማት ለመቀየር በመሠረተ ልማት፣ በዕውቀት እና በአቅም ግንባታ ላይ በትብብር መሥራት አለብን" ብለዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ የአፍሪካ ኅብረት አጀንዳ 2063 የአኅጉሪቱን የተፈጥሮ ሐብት በውጤታማነት ለመጠቀም ያለውን እገዛም አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X