https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ለብሪክስ ሀገራት የኃይል ኢንቨስትመንት ምቹ ምሕዳር መፍጠር አለባት - ከናይጄሪያ የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር
አፍሪካ ለብሪክስ ሀገራት የኃይል ኢንቨስትመንት ምቹ ምሕዳር መፍጠር አለባት - ከናይጄሪያ የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ለብሪክስ ሀገራት የኃይል ኢንቨስትመንት ምቹ ምሕዳር መፍጠር አለባት - ከናይጄሪያ የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር"ባለሐብቶች በዘርፉ ለሚያመጧቸው ኢንቨስትመንቶች ቀልጣፋ አሠራር እና የደኅንነት ዋስትና መስጠት ይገባል። ይህም አፍሪካ ውስጥ... 08.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-08T19:50+0300
2025-12-08T19:50+0300
2025-12-08T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2450751_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_2f6d72022d36be6b0eed6f40f649225b.jpg
አፍሪካ ለብሪክስ ሀገራት የኃይል ኢንቨስትመንት ምቹ ምሕዳር መፍጠር አለባት - ከናይጄሪያ የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር"ባለሐብቶች በዘርፉ ለሚያመጧቸው ኢንቨስትመንቶች ቀልጣፋ አሠራር እና የደኅንነት ዋስትና መስጠት ይገባል። ይህም አፍሪካ ውስጥ የተለያዩ የኃይል አማራጮችን ለማስፋት ወሳኝ ነው" ሲሉ በሚኒስቴሩ የጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ ም/ዳይሬክተር አዴዬሚ ኦኩንሎላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ኃላፊው ይህን ያሉት ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዶ ከነበረው የአፍሪካ የኢነርጂ ቅልጥፋና ኮንፈረንስ እና ቅድመ-ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ነው፡፡ የአፍሪካ ሀገራት የተፈጥሮ ሐብት ወደ ውጭ ከመላክ ይልቅ፤ ሐብትን ወደ ልማት የመቀየር ባሕል ሊያጎለብቱ እንደሚገባም አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ለብሪክስ ሀገራት የኃይል ኢንቨስትመንት ምቹ ምሕዳር መፍጠር አለባት - ከናይጄሪያ የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ለብሪክስ ሀገራት የኃይል ኢንቨስትመንት ምቹ ምሕዳር መፍጠር አለባት - ከናይጄሪያ የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር
2025-12-08T19:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2450751_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c6cf237cfdde7c0ff7b2b9cd3f8dc3dc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ለብሪክስ ሀገራት የኃይል ኢንቨስትመንት ምቹ ምሕዳር መፍጠር አለባት - ከናይጄሪያ የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር
19:50 08.12.2025 (የተሻሻለ: 19:54 08.12.2025) አፍሪካ ለብሪክስ ሀገራት የኃይል ኢንቨስትመንት ምቹ ምሕዳር መፍጠር አለባት - ከናይጄሪያ የቤቶች እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር
"ባለሐብቶች በዘርፉ ለሚያመጧቸው ኢንቨስትመንቶች ቀልጣፋ አሠራር እና የደኅንነት ዋስትና መስጠት ይገባል። ይህም አፍሪካ ውስጥ የተለያዩ የኃይል አማራጮችን ለማስፋት ወሳኝ ነው" ሲሉ በሚኒስቴሩ የጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ ም/ዳይሬክተር አዴዬሚ ኦኩንሎላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ኃላፊው ይህን ያሉት ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዶ ከነበረው የአፍሪካ የኢነርጂ ቅልጥፋና ኮንፈረንስ እና ቅድመ-ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ነው፡፡
የአፍሪካ ሀገራት የተፈጥሮ ሐብት ወደ ውጭ ከመላክ ይልቅ፤ ሐብትን ወደ ልማት የመቀየር ባሕል ሊያጎለብቱ እንደሚገባም አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X