https://amh.sputniknews.africa
የባህል ኃይል፡ ከጋና አሳንቴ ቅርስ እስከ የአፍሪካ ሴቶች የፍትህ ትግል እና የምግብ ሉዓላዊነት
የባህል ኃይል፡ ከጋና አሳንቴ ቅርስ እስከ የአፍሪካ ሴቶች የፍትህ ትግል እና የምግብ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው ሦስት ጉዳዮችን በሚዳስሰው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ፣ በክፍል አንድ የቴስት ኦፍ አፍሪካ ተባባሪ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሆኑት ከቴንጎል ኬፕለማኒ ጋር በመሆን የአፍሪካ ባህላዊ እሴት እና ጥበብን እንዴት መልሶ ማምጣት እንደሚቻል፤... 08.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-08T19:27+0300
2025-12-08T19:27+0300
2025-12-08T19:27+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2449944_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_7857ead8ff10b7c5d48244a7147e3964.png
የባህል ኃይል፡ ከጋና አሳንቴ ቅርስ እስከ የአፍሪካ ሴቶች የፍትህ ትግል እና የምግብ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
“ብዙ ሰው እንደሚያስበው ባህል የአኗኗር ዘይቤ አደለም፤ ባህል ራሱ ሕይወት ነው። ሁሉም ህይወት ባህል ነው። ባህል ማንነትህን ይገልጻል። ባህል አንተ ማን እንደሆንክ ያደርግሃል። ባህል ህይወት ነው ስል፣ ባህልን እንወልዳለን። ባህልን እናወራለን። በባህል እንኖራለን። በባህል እንተኛለን። በባህል እንንቀሳቀሳለን። በባህል እንሄዳለን። እና ባህልን እንሰራለን። ስለ ህይወት ያለው ነገር ሁሉ ባህል ነው። ባህልህን የሚቆጣጠር ሁሉ ሀብትህን ይቆጣጠራል።” ሲሉ የቴስት ኦፍ አፍሪካ ተባባሪ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቴንጎል ኬፕለማኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው ሦስት ጉዳዮችን በሚዳስሰው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ፣ በክፍል አንድ የቴስት ኦፍ አፍሪካ ተባባሪ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሆኑት ከቴንጎል ኬፕለማኒ ጋር በመሆን የአፍሪካ ባህላዊ እሴት እና ጥበብን እንዴት መልሶ ማምጣት እንደሚቻል፤ በክፍል ሁለት በኢትዮጵያ የኮሎምቢያ አምባሳደር የይሶን አርካዲዮ ትርክቶችን ለአፍሪካ ሴቶች ፍትህ ለማምጣት ስለመጠቀም፤ እንዲሁም በክፍል ሦስት በሌሴቶ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ውስጥ ባለሙያ የሆኑት ከሲትዚ ፖርታስ የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት ስለመጠበቅ ግንዛቤያቸውን ያጋራሉ።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ
በዚህኛው ሦስት ጉዳዮችን በሚዳስሰው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ፣ በክፍል አንድ የቴስት ኦፍ አፍሪካ ተባባሪ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሆኑት ከቴንጎል ኬፕለማኒ ጋር በመሆን የአፍሪካ ባህላዊ እሴት እና ጥበብን እንዴት መልሶ ማምጣት እንደሚቻል፤ በክፍል ሁለት በኢትዮጵያ የኮሎምቢያ አምባሳደር የይሶን አርካዲዮ ትርክቶችን ለአፍሪካ ሴቶች ፍትህ ለማምጣት ስለመጠቀም፤ እንዲሁም በክፍል ሦስት በሌሴቶ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ውስጥ ባለሙያ የሆኑት ከሲትዚ ፖርታስ የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት ስለመጠበቅ ግንዛቤያቸውን ያጋራሉ። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/08/2449944_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_a5b3ecabbf9f1683160c337edcaa5526.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የባህል ኃይል፡ ከጋና አሳንቴ ቅርስ እስከ የአፍሪካ ሴቶች የፍትህ ትግል እና የምግብ ሉዓላዊነት
“ብዙ ሰው እንደሚያስበው ባህል የአኗኗር ዘይቤ አደለም፤ ባህል ራሱ ሕይወት ነው። ሁሉም ህይወት ባህል ነው። ባህል ማንነትህን ይገልጻል። ባህል አንተ ማን እንደሆንክ ያደርግሃል። ባህል ህይወት ነው ስል፣ ባህልን እንወልዳለን። ባህልን እናወራለን። በባህል እንኖራለን። በባህል እንተኛለን። በባህል እንንቀሳቀሳለን። በባህል እንሄዳለን። እና ባህልን እንሰራለን። ስለ ህይወት ያለው ነገር ሁሉ ባህል ነው። ባህልህን የሚቆጣጠር ሁሉ ሀብትህን ይቆጣጠራል።” ሲሉ የቴስት ኦፍ አፍሪካ ተባባሪ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቴንጎል ኬፕለማኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው ሦስት ጉዳዮችን በሚዳስሰው
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ፣ በክፍል አንድ
የቴስት ኦፍ አፍሪካ ተባባሪ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሆኑት ከቴንጎል ኬፕለማኒ ጋር በመሆን የአፍሪካ ባህላዊ እሴት እና ጥበብን እንዴት መልሶ ማምጣት እንደሚቻል፤ በክፍል ሁለት
በኢትዮጵያ የኮሎምቢያ አምባሳደር የይሶን አርካዲዮ ትርክቶችን ለአፍሪካ ሴቶች ፍትህ ለማምጣት ስለመጠቀም፤ እንዲሁም በክፍል ሦስት
በሌሴቶ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ውስጥ ባለሙያ የሆኑት ከሲትዚ ፖርታስ የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት ስለመጠበቅ ግንዛቤያቸውን ያጋራሉ።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox