አፍሪካ በፍጹም አስመጪ ሆና አትቀጥልም - የኢትዮጵያ ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ

አፍሪካ በፍጹም አስመጪ ሆና አትቀጥልም - የኢትዮጵያ ባለሥልጣን

ኢትዮጵያ አኅጉሪቱ ወደ አምራች እና ላኪነት ለመሸጋገር እያደረገች ያለችውን ጥረት በኃይል አቅርቦት እየደገፈች መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሐብቷ ላይ ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ እያፈሰሰች ነው። አሁን ደግሞ የተፈጥሮ ጋዝ አምራች መሆን ችለናል። ይህ የኃይል አማራጭ አፍሪካን አምራች አኅጉር ያደርጋታል" ብለዋል።

ሚኒስትር ዴኤታው ሀገሪቱ አፍሪካን የግብርና ምርቶቿ መዳረሻ ለማድረግም አየሠራች መሆኑን አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0