ሩሲያ የ2025 የሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት ግቧን እያሳካች ነው - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የ2025 የሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት ግቧን እያሳካች ነው - ፑቲን

የሩሲያ ኢኮኖሚ የዕድገት መጠን በዚህ ዓመት የሚጠበቀውን መቀነስ እያሳየ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታውቀዋል።

የሩሲያ የሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት በ2025 መጨረሻ አካባቢ 1 በመቶ እንዲሁም የዋጋ ግሽበት ከ6 በመቶ በታች ወይም እኩል ይሆናል ሲሉ ፕሬዚዳንቱ በስትራቴጂክ ልማት እና ብሔራዊ ፕሮጀክቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል፡፡

ቭላድሚር ፑቲን፤ ሩሲያ የውጭ ግፊቶች ቢሰሟትም ኢኮኖሚዋ ተግዳሮቶችን በተሳካ ሁኔታ እየተቋቋመ እንደሆነ ባሳለፍነው ሳምንት ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0