#viral| ብራዚላዊው ግለሰብ በውሻው ተደናቅፎ ከጣሪያ ላይ ወደቀ

ሰብስክራይብ

#viral| ብራዚላዊው ግለሰብ በውሻው ተደናቅፎ ከጣሪያ ላይ ወደቀ

ክስተቱን የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል ሰፊ ዕይታን አግኝቷል፡፡ እንደ አካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘገባ፤ ልብ ቀጥ ከሚያደርገው አወዳደቅ እና ግራ አጋቢው ክስተት በኋላ ባለቤቱም ሆነ የቤት እንስሳው በደህና ሁኔታ ላይ ይገኛሉ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0