የቤኒን መንግሥት ታማኝ ኃይሎች የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራውን እየተቆጣጠሩ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቤኒን መንግሥት ታማኝ ኃይሎች የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራውን እየተቆጣጠሩ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
የቤኒን መንግሥት ታማኝ ኃይሎች የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራውን እየተቆጣጠሩ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.12.2025
ሰብስክራይብ

የቤኒን መንግሥት ታማኝ ኃይሎች የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራውን እየተቆጣጠሩ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ

"ሙከራ ቢደረግም ሁኔታው በቁጥጥር ስር ነው። አብዛኛው ሠራዊት ታማኝ ሲሆን ሁኔታውን እየተቆጣጠርን ነው" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኦሉሼጉን አድጃዲ ባካሪ ለምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

"አነስተኛ ቁጥር ያላቸው" ወታደሮች መንግሥትን ለመጣል ሞክረው እንደነበር ያነሱት ሚኒስትሩ፤ ሆኖም ለታሎን አስተዳደር ታማኝ የሆኑ ኃይሎች ሥርዓት ለማስመለስ እየሠሩ እንደሆነ ገልጸዋል።

አመፀኞቹ የመንግሥት ቴሌቪዥን ጣቢያን ብቻ ለመቆጣጠር ቢችሉም ስርጭቱ ለበርካታ ደቂቃዎች ተቋርጦ እንደነበር ሚኒስትሩ አክለዋል።

የወታደራዊው ቡድን አመፀኞች በሪፐብሊካን ጥበቃ ቁጥጥር ስር እንደዋሉ አንድ የሀገሪቱ የዜና ድረ-ገጽ ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0