'ሁሉም መንገዶች ተዘግተዋል፣ ሕዝብ ተሰብስቧል፣ ሰዎች ምን እንደሚፈጠር ለማየት እየጠበቁ ነው' - የቀድሞ የቤኒን ዲፕሎማት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'ሁሉም መንገዶች ተዘግተዋል፣ ሕዝብ ተሰብስቧል፣ ሰዎች ምን እንደሚፈጠር ለማየት እየጠበቁ ነው' - የቀድሞ የቤኒን ዲፕሎማት
'ሁሉም መንገዶች ተዘግተዋል፣ ሕዝብ ተሰብስቧል፣ ሰዎች ምን እንደሚፈጠር ለማየት እየጠበቁ ነው' - የቀድሞ የቤኒን ዲፕሎማት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.12.2025
ሰብስክራይብ

'ሁሉም መንገዶች ተዘግተዋል፣ ሕዝብ ተሰብስቧል፣ ሰዎች ምን እንደሚፈጠር ለማየት እየጠበቁ ነው' - የቀድሞ የቤኒን ዲፕሎማት

ሥልጣን መቆጣጠራቸውን ያወጁት እና "በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ መግለጫቸውን ሲያሰራጩ የነበሩት ወታደሮች ስርጭቱን አቁመዋል" ሲሉ በኮቶኑ የሚገኙት አኒሴት ገብርኤል ኮትቾፋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

“የትኛውም የቴሌቪዥን ጣቢያ እየሠራ አይደለም። ምንም ግልፅ የሆነ ነገር የለም፤ ማንም ምን እየሆነ እንዳለ አያውቅም። ምን እየተካሄደ እንዳለ፣ ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ እየጠበቅን ነው፡፡ አሁን ያሉት ባለሥልጣናትም እስካሁን ምላሽ አልሰጡም” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0