https://amh.sputniknews.africa
በኮቶኑ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የ 'ተቀጣሪ ወታደሮች' ተነጥላ እርምጃ ነው - ቤኒናዊ ተንታኝ
በኮቶኑ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የ 'ተቀጣሪ ወታደሮች' ተነጥላ እርምጃ ነው - ቤኒናዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
በኮቶኑ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የ 'ተቀጣሪ ወታደሮች' ተነጥላ እርምጃ ነው - ቤኒናዊ ተንታኝ"አንድ አንጃ አለ - ቅጥረኞች እንበላቸው፤ በቤኒን መፈንቅለ መንግሥት የሞከረው በሠራዊቱ ውስጥ ያለ አንጃ እንደሆነ አላውቅም" ሲሉ ቤኒናዊው... 07.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-07T12:46+0300
2025-12-07T12:46+0300
2025-12-07T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/07/2430848_0:282:464:543_1920x0_80_0_0_387c0c3d79582fe94556006d641f692b.jpg
በኮቶኑ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የ 'ተቀጣሪ ወታደሮች' ተነጥላ እርምጃ ነው - ቤኒናዊ ተንታኝ"አንድ አንጃ አለ - ቅጥረኞች እንበላቸው፤ በቤኒን መፈንቅለ መንግሥት የሞከረው በሠራዊቱ ውስጥ ያለ አንጃ እንደሆነ አላውቅም" ሲሉ ቤኒናዊው የፖለቲካ ተንታኝ ሞዴስቴ ዶሱ እሁድ ዕለት በኮቶኑ ስለተፈጠሩት ክስተቶች ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"አሁን ላይ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ብቻ ነው፡፡ ምክንያቱም ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያን ብቻ ነው የያዙት" ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።እንደ ተንታኙ ማብራሪያ፤ "የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይሎች የፕሬዝዳንቱን ቤተ-መንግሥት ለመያዝ ያደረጉትን ሙከራ መክተዋል።" በቤኒን ዋና ከተማ በፕሬዝዳንቱ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን የሚያሳይ ነው የተባለ ተንቀሳቃሽ ምሥል በማህበራዊ ሚዲያ ተለቋልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኮቶኑ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የ 'ተቀጣሪ ወታደሮች' ተነጥላ እርምጃ ነው - ቤኒናዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
በኮቶኑ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የ 'ተቀጣሪ ወታደሮች' ተነጥላ እርምጃ ነው - ቤኒናዊ ተንታኝ
2025-12-07T12:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/07/2430848_0:238:464:586_1920x0_80_0_0_75e7070694d23ab464d70802defd6040.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኮቶኑ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የ 'ተቀጣሪ ወታደሮች' ተነጥላ እርምጃ ነው - ቤኒናዊ ተንታኝ
12:46 07.12.2025 (የተሻሻለ: 12:54 07.12.2025) በኮቶኑ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የ 'ተቀጣሪ ወታደሮች' ተነጥላ እርምጃ ነው - ቤኒናዊ ተንታኝ
"አንድ አንጃ አለ - ቅጥረኞች እንበላቸው፤ በቤኒን መፈንቅለ መንግሥት የሞከረው በሠራዊቱ ውስጥ ያለ አንጃ እንደሆነ አላውቅም" ሲሉ ቤኒናዊው የፖለቲካ ተንታኝ ሞዴስቴ ዶሱ እሁድ ዕለት በኮቶኑ ስለተፈጠሩት ክስተቶች ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አሁን ላይ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ብቻ ነው፡፡ ምክንያቱም ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያን ብቻ ነው የያዙት" ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።
እንደ ተንታኙ ማብራሪያ፤ "የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይሎች የፕሬዝዳንቱን ቤተ-መንግሥት ለመያዝ ያደረጉትን ሙከራ መክተዋል።"
በቤኒን ዋና ከተማ በፕሬዝዳንቱ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን የሚያሳይ ነው የተባለ ተንቀሳቃሽ ምሥል በማህበራዊ ሚዲያ ተለቋል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X