የሳሕል ወንድማማችነት - የ17ኛው የ"ኤር ፌስቲቫል" መክፈቻ ሥነ-ስርዓት ትዕይንቶች
21:27 06.12.2025 (የተሻሻለ: 21:34 06.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የሳሕል ወንድማማችነት - የ17ኛው የ"ኤር ፌስቲቫል" መክፈቻ ሥነ-ስርዓት ትዕይንቶች
በኒጀር የኤር በረሃ በኢፈሯዋን ከተማ የሚካሄደው ባሕላዊ ፌስቲቫል በየዓመቱ ባሕላዊ እና የጎብኚዎችን ቅርስን ለማክበር አርቲስቶችን፣ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎችን እና የባሕል ተዋናዮችን የሚያሰባስብ ዝግጅት ነው።
የዘንድሮው የክብር እንግዳ ቻድ ነች። ሌሎች ተሳታፊዎች ደግሞ ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ሴኔጋልን ያካትል።
ይህ ትልቅ የሰሃራ ባሕላዊ ሁነት በነገው ዕለት ይጠናቀቃል።
ከማኅበራዊ የትሰሰር ገፆች የተገኙ ምስሎች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/3
© telegram sputnik_ethiopia

2/3
© telegram sputnik_ethiopia

3/3
© telegram sputnik_ethiopia
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
3/3
© telegram sputnik_ethiopia