'አስቂኝ ጽሑፍ'፡ የስፑትኒክ እናት ሚዲያ ቡድን ዋና አዘጋጅ በፋይናንሺያል ታይምስ የ2025 እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን አስመልክቶ ምላሽ ሰጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'አስቂኝ ጽሑፍ'፡ የስፑትኒክ እናት ሚዲያ ቡድን ዋና አዘጋጅ በፋይናንሺያል ታይምስ የ2025 እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን አስመልክቶ ምላሽ ሰጡ
'አስቂኝ ጽሑፍ'፡ የስፑትኒክ እናት ሚዲያ ቡድን ዋና አዘጋጅ በፋይናንሺያል ታይምስ የ2025 እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን አስመልክቶ ምላሽ ሰጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.12.2025
ሰብስክራይብ

'አስቂኝ ጽሑፍ'፡ የስፑትኒክ እናት ሚዲያ ቡድን ዋና አዘጋጅ በፋይናንሺያል ታይምስ የ2025 እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን አስመልክቶ ምላሽ ሰጡ

"በዓመቱ 'የመሪዎች' ዝርዝር ውስጥ ያካተተኝ ፋይናንሺያል ታይምስ፣ አንድ አስቂኝ ጽሑፍ ስለኔ አስነብቧል። በተለይም መላውን ፕላኔቷን 'የማስራብ' እኔ የተወነጀልኩበት ዕቅድ ክፍል በጣም ጣፋጭ (አዝናኝ) ነው" ሲሉ ማርጋሪታ ሲሞንያን ቴሌግራም ላይ ጽፈዋል።

ሲሞንያን የእንግሊዙን ጋዜጣ ጠቅሰዋል፤ እንዲህ የሚልም የተቀነጨበ ጽሑፍም ስነብበዋል፤ ምዕራባውያን "በሩሲያ ይቀናሉ" የሚል እምነት አላት፤ በተለይም እንደ "በሰበሰ ኢምፓየር" የምትመለከተን እኛ እንግሊዞችን።"

የፋይናንሺያል ታይምስ ሕትመት የሲሞንያንን ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ፖሊሲዎች ያላቸውን ታማኝነትም አጉልቶ አሳይቷል፦

"እሷ፣ ምናልባትም፣ የቭላድሚር ፑቲን በጣም ታማኝ መልእክተኛ፣ የእሳቸው የፕሮፓጋንዳ ቫልኪሪ (ትጉህ ሠራተኛ) ናት። የክሬምሊንን መስመር ከሚከተሉ አዛውንት ወንዶች በተለየ፣ ሲሞንያን በአሜሪካ የልውውጥ ተማሪ በነበረችበት ጊዜም ቢሆን ሊበራል ገጽታ (አቋም) አልነበራትም። እሷ ሁልጊዜም ፑቲኒስት ነበረች።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0