ዘለንስኪ የቀድሞ አማካሪያቸውን ዬርማክን ከቁልፍ ወታደራዊና የደህንነት መዋቅሮች አነሱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዘለንስኪ የቀድሞ አማካሪያቸውን ዬርማክን ከቁልፍ ወታደራዊና የደህንነት መዋቅሮች አነሱ
ዘለንስኪ የቀድሞ አማካሪያቸውን ዬርማክን ከቁልፍ ወታደራዊና የደህንነት መዋቅሮች አነሱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.12.2025
ሰብስክራይብ

ዘለንስኪ የቀድሞ አማካሪያቸውን ዬርማክን ከቁልፍ ወታደራዊና የደህንነት መዋቅሮች አነሱ

በታወጁት ሁለት ድንጋጌዎች መሠረት፣ አንድሪ ዬርማክ ከብሔራዊ ደህንነትና መከላከያ ምክር ቤት እንዲሁም ከጠቅላይ አዛዡ ዋና መሥሪያ ቤት አስወግደዋቸዋል።

ዬርማክ በዩክሬን የኃይል ዘርፍ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የሙስና ቅሌት በተነሳበት ወቅት የዩክሬን የፀረ-ሙስና ተቋም መኖሪያ ቤታቸውን ከፈተሸ በኋላ፣ ከፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊነት ህዳር 19 ተሰናብተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0