https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያ በሚቀጥሉት ዓመታት የብሪክስ ሙሉ አባል የመሆን ተስፋ አላት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹ
ናይጄሪያ በሚቀጥሉት ዓመታት የብሪክስ ሙሉ አባል የመሆን ተስፋ አላት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ በሚቀጥሉት ዓመታት የብሪክስ ሙሉ አባል የመሆን ተስፋ አላት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹዩሱፍ ቱጋር በኳታር የዶሃ ፎረም ላይ እንደተናገሩት፣ እ.ኤ.አ በ2050 የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር 400 ሚሊዮን ይደርሳል፤ አገሪቱም ከብሪክስ ልትማረው... 06.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-06T19:22+0300
2025-12-06T19:22+0300
2025-12-06T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/06/2425233_0:1:800:451_1920x0_80_0_0_ac8544aeb05235ba70b873093aa42948.jpg
ናይጄሪያ በሚቀጥሉት ዓመታት የብሪክስ ሙሉ አባል የመሆን ተስፋ አላት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹዩሱፍ ቱጋር በኳታር የዶሃ ፎረም ላይ እንደተናገሩት፣ እ.ኤ.አ በ2050 የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር 400 ሚሊዮን ይደርሳል፤ አገሪቱም ከብሪክስ ልትማረው የምትችለው ብዙ ነገር አለ፡፡ አቡጃ ከማኅበሩ ጋር በጋራ ጥቅሞች ላይ የተመሠረተ ግንኙነት እንዲኖራት እንድምትሻም ሚኒስትሩ ገልጸዋል።ናይጄሪያ ባለፈው ጥር ወር ከቤላሩስ፣ ቦሊቪያ፣ ካዛክስታን፣ ታይላንድ፣ ኩባ፣ ዩጋንዳ፣ ማሌዥያ እና ኡዝቤኪስታን ጋር የብሪክስ አጋር አገርነት ደረጃን ያገኘች ሲሆን ቬትናም ደግሞ በሰኔ ወር ተቀላቅላቸዋለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/06/2425233_99:0:702:452_1920x0_80_0_0_71deb38db5d346baf3cb1cab761a2869.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ናይጄሪያ በሚቀጥሉት ዓመታት የብሪክስ ሙሉ አባል የመሆን ተስፋ አላት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹ
19:22 06.12.2025 (የተሻሻለ: 19:24 06.12.2025) ናይጄሪያ በሚቀጥሉት ዓመታት የብሪክስ ሙሉ አባል የመሆን ተስፋ አላት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹ
ዩሱፍ ቱጋር በኳታር የዶሃ ፎረም ላይ እንደተናገሩት፣ እ.ኤ.አ በ2050 የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር 400 ሚሊዮን ይደርሳል፤ አገሪቱም ከብሪክስ ልትማረው የምትችለው ብዙ ነገር አለ፡፡
አቡጃ ከማኅበሩ ጋር በጋራ ጥቅሞች ላይ የተመሠረተ ግንኙነት እንዲኖራት እንድምትሻም ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
ናይጄሪያ ባለፈው ጥር ወር ከቤላሩስ፣ ቦሊቪያ፣ ካዛክስታን፣ ታይላንድ፣ ኩባ፣ ዩጋንዳ፣ ማሌዥያ እና ኡዝቤኪስታን ጋር የብሪክስ አጋር አገርነት ደረጃን ያገኘች ሲሆን ቬትናም ደግሞ በሰኔ ወር ተቀላቅላቸዋለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X