የፓናፍሪካኒዝም አቀንቃኝ የቀድሞ መሪዎች ልጆች የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፓናፍሪካኒዝም አቀንቃኝ የቀድሞ መሪዎች ልጆች የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ
የፓናፍሪካኒዝም አቀንቃኝ የቀድሞ መሪዎች ልጆች የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.12.2025
ሰብስክራይብ

የፓናፍሪካኒዝም አቀንቃኝ የቀድሞ መሪዎች ልጆች የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ሚዲያ ሽልማት ላይ ለመታደም ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የቀድሞ የአፍሪካ መሪዎች ልጆች፣ ግድቡን በአካል ተገኝተው ሲመለከቱት ከጠበቁት በላይ ሆኖ እንዳገኙት መናገራቸውን የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡

የፓትሪስ ሉሙምባ ልጅ፣

የኔልሰን ማንዴላ የልጅ ልጅ፣

የኩዋሜ ንሩማ ልጅ፣

የጁልየስ ኔሬሬ ልጅ እና

የኬኔት ካውንዳ ልጅ ይገኙበታል፡፡

ቀደም ሲል በአዲስ አበባ በነበራቸው ጉብኝት፣ ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ መስፋፋት የነበራትን ሚና እና ያልተቋረጠ ተጋድሎ የሚያሳዩ ሥራዎችን መመልከታቸው በዘገባው ተገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የፓናፍሪካኒዝም አቀንቃኝ የቀድሞ መሪዎች ልጆች የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የፓናፍሪካኒዝም አቀንቃኝ የቀድሞ መሪዎች ልጆች የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0