https://amh.sputniknews.africa/20251205/2418648.html
ከኢትዮጵያ ከ50 ሚሊዮን በላይ የገበሬ ማሳዎች ውስጥ፣ 32 ሚሊዮኑ ተለይተው ተመዝግበዋል – ግብርና ሚኒስቴር
ከኢትዮጵያ ከ50 ሚሊዮን በላይ የገበሬ ማሳዎች ውስጥ፣ 32 ሚሊዮኑ ተለይተው ተመዝግበዋል – ግብርና ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ከኢትዮጵያ ከ50 ሚሊዮን በላይ የገበሬ ማሳዎች ውስጥ፣ 32 ሚሊዮኑ ተለይተው ተመዝግበዋል – ግብርና ሚኒስቴር ለ10.5 ሚሊዮን አባወራዎች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መሰጠቱንም የአገር ውስጥ ሚዲያ የሚኒስቴሩን ባለሥልጣን ጠቅሶ... 05.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-05T20:06+0300
2025-12-05T20:06+0300
2025-12-05T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/05/2418494_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_1235aebcdefc575d212503895966cf98.jpg
ከኢትዮጵያ ከ50 ሚሊዮን በላይ የገበሬ ማሳዎች ውስጥ፣ 32 ሚሊዮኑ ተለይተው ተመዝግበዋል – ግብርና ሚኒስቴር ለ10.5 ሚሊዮን አባወራዎች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መሰጠቱንም የአገር ውስጥ ሚዲያ የሚኒስቴሩን ባለሥልጣን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ባለፉት ዓመታት የተገነባው ብሔራዊ የገጠር መሬት መረጃ ሥርዓት አሁን ላይ በ516 ወረዳዎች ተግባራዊ መደረጉንም ተገልጿል፡፡ የአርሶ አደሮች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለውርስ፣ ለማከራየት እንዲሁም ከፋይናንስ ተቋማት የብድር አገልግሎት ማግኘት እንደሚያስችል ዘገባው አመላክቷል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/05/2418494_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_727bd1575f69fa0fe156b48a1a379ba1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከኢትዮጵያ ከ50 ሚሊዮን በላይ የገበሬ ማሳዎች ውስጥ፣ 32 ሚሊዮኑ ተለይተው ተመዝግበዋል – ግብርና ሚኒስቴር
20:06 05.12.2025 (የተሻሻለ: 20:14 05.12.2025) ከኢትዮጵያ ከ50 ሚሊዮን በላይ የገበሬ ማሳዎች ውስጥ፣ 32 ሚሊዮኑ ተለይተው ተመዝግበዋል – ግብርና ሚኒስቴር
ለ10.5 ሚሊዮን አባወራዎች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መሰጠቱንም የአገር ውስጥ ሚዲያ የሚኒስቴሩን ባለሥልጣን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
ባለፉት ዓመታት የተገነባው ብሔራዊ የገጠር መሬት መረጃ ሥርዓት አሁን ላይ በ516 ወረዳዎች ተግባራዊ መደረጉንም ተገልጿል፡፡
የአርሶ አደሮች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለውርስ፣ ለማከራየት እንዲሁም ከፋይናንስ ተቋማት የብድር አገልግሎት ማግኘት እንደሚያስችል ዘገባው አመላክቷል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X