አሜሪካ የብሔራዊ ደሕንነት ስትራቴጂዎቿን አሻሸላለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ የብሔራዊ ደሕንነት ስትራቴጂዎቿን አሻሸላለች
አሜሪካ የብሔራዊ ደሕንነት ስትራቴጂዎቿን አሻሸላለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.12.2025
ሰብስክራይብ

  አሜሪካ የብሔራዊ ደሕንነት ስትራቴጂዎቿን አሻሸላለች

የተሻሻለው ስትራቴጂ ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 የአሜሪካ ዋና ቅድሚያ በዩክሬን ያለውን ውጊያ መቋጨት ነው፡፡ 

🟠 ዋሽንግተን ከሩሲያ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ መረጋጋትን ወደነበረበት መመለስ በአውሮፓ ውስጥ ካሉት ዋና ዋና የውጭ ፖሊሲዎች ውስጥ አንዱ አድርጋ ትመለከተዋለች፡፡

🟠  አሜሪካ ኔቶ የማያቋርጥ ተስፋፊ ጥምረት ተደርጎ መታየቱን እንዲያቆም ትፈልጋለች።

🟠  አሜሪካ፣ አውሮፓ ራሷን የመከላከል ኃላፊነት እንድትወስድ ትሻለች፡፡

🟠  የአሜሪካ አስተዳደር ዲሞክራሲያዊ ወጎችን ከሚረግጡ በርካታ የአውሮፓ ባለሥልጣናት ጋር አለመግባባት ውስጥ ገብቷል።

🟠  ከዚህ በኋላ መካከለኛው ምስራቅ የአሜሪካ የውጭ ፖሊሲዋ ዋና አካል ተደርጎ አይታይም።

🟠 ኢንዶ-ፓሲፊክ የዚህ ክፍለ-ዘመን አንዳንድ ቁልፍ የጂኦፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጦርነቶች ዐውድ ይሆናል፡፡

🟠 አሜሪካ ከቻይና ጋር የምታደርገው የንግድ ልውውጥ ስትራቴጂያዊ ባልሆኑ ሸቀጦች ላይ ብቻ መገደብ አለባት፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0