https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ለአፈር ጥበቃ ሥራ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባት - ከፍተኛ የአፈር ጤና አማካሪ
አፍሪካ ለአፈር ጥበቃ ሥራ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባት - ከፍተኛ የአፈር ጤና አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ለአፈር ጥበቃ ሥራ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባት - ከፍተኛ የአፈር ጤና አማካሪ ይሄነው ገብረሥላሴ (ፕ/ር)፣ የአፈር ጥበቃ ሥራ የአፍሪካ አገራት ራስን በምግብ በመቻል የተሟላ ሉዓላዊነት ለመጎናጸፍ ለሚያደርጉት ጥረት የጀርባ አጥንት መሆኑን... 05.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-05T16:26+0300
2025-12-05T16:26+0300
2025-12-05T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/05/2414421_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_80a68cc1e8bf40c1dd9cfdba25f71dc3.jpg
አፍሪካ ለአፈር ጥበቃ ሥራ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባት - ከፍተኛ የአፈር ጤና አማካሪ ይሄነው ገብረሥላሴ (ፕ/ር)፣ የአፈር ጥበቃ ሥራ የአፍሪካ አገራት ራስን በምግብ በመቻል የተሟላ ሉዓላዊነት ለመጎናጸፍ ለሚያደርጉት ጥረት የጀርባ አጥንት መሆኑን ይገልጻሉ። "የአፍሪካ ሕዝብ ኑሮው በቀጥታ በግብርና ላይ የተመሰረተ ነው። የአፈር ጤና በሰብል ምርት፣ በሥነ-ምግብ ጥራት እና ድርቅን በመቋቋም ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ አለው። አፈር የግብርና መሠረት መሆኑን የሚመጥን ትኩረት ይሻል።" ብለዋል። ፕሮፌሰሩ በየዓመቱ በፈረንጆቹ ታኅሣሥ 5 የሚከበረውን 'የአፈር ቀን' አስመልክቶ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ የአፈር ጥበቃ ሥራ አፍሪካን ወደፊት የማራመድ ጉዳይ መሆኑን አጽዕኖት ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ለአፈር ጥበቃ ሥራ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባት - ከፍተኛ የአፈር ጤና አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ለአፈር ጥበቃ ሥራ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባት - ከፍተኛ የአፈር ጤና አማካሪ
2025-12-05T16:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/05/2414421_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_7e426eee107cf006877ac617bb3d3954.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ለአፈር ጥበቃ ሥራ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባት - ከፍተኛ የአፈር ጤና አማካሪ
16:26 05.12.2025 (የተሻሻለ: 16:34 05.12.2025) አፍሪካ ለአፈር ጥበቃ ሥራ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባት - ከፍተኛ የአፈር ጤና አማካሪ
ይሄነው ገብረሥላሴ (ፕ/ር)፣ የአፈር ጥበቃ ሥራ የአፍሪካ አገራት ራስን በምግብ በመቻል የተሟላ ሉዓላዊነት ለመጎናጸፍ ለሚያደርጉት ጥረት የጀርባ አጥንት መሆኑን ይገልጻሉ።
"የአፍሪካ ሕዝብ ኑሮው በቀጥታ በግብርና ላይ የተመሰረተ ነው። የአፈር ጤና በሰብል ምርት፣ በሥነ-ምግብ ጥራት እና ድርቅን በመቋቋም ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ አለው። አፈር የግብርና መሠረት መሆኑን የሚመጥን ትኩረት ይሻል።" ብለዋል።
ፕሮፌሰሩ በየዓመቱ በፈረንጆቹ ታኅሣሥ 5 የሚከበረውን 'የአፈር ቀን' አስመልክቶ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ የአፈር ጥበቃ ሥራ አፍሪካን ወደፊት የማራመድ ጉዳይ መሆኑን አጽዕኖት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X