ሕንድ እና ሩሲያ የመገናኛ ብዙኃን ውይይታቸውን አጠናከሩ - የሩሲያው አርቲ ኢንዲያ በኒው ዴልሂ ስርጭቱን ጀመረ
15:51 05.12.2025 (የተሻሻለ: 18:34 05.12.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሕንድ እና ሩሲያ የመገናኛ ብዙኃን ውይይታቸውን አጠናከሩ - የሩሲያው አርቲ ኢንዲያ በኒው ዴልሂ ስርጭቱን ጀመረ
አርቲ ኢንዲያ በዛሬው ዕለት በሕንድ ዋና ከተማ አዲሱ የስቱዲዮ ኮምፕሌክስ ስርጭቱን በይፋ ይጀምራል።
የፕሮግራሞቹ ይዘት የሚከተሉትን ያክትታሉ፦
🟠 በእንግሊዘኛ ዕለታዊ የዜና ጥቆማ
🟠 በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ የሕንድ እና ሩሲያን ሚና ላይ ትንተና ማቅረብ።
የምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ከፍተኛ እንግዶች ተገኝተዋል፦
▪ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን፣
▪ የስፑትኒክ እናት ኩባንያ የሮሲያ ሴጎድኒያ ሚዲያ ቡድን ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን
"አዲሱ ቻናል የሕንድ ተመልካቾች ሩሲያን እና ሩሲያውያንን በተሻለ ሁኔታ እንዲረዱ እና ዛሬ ላይ በአገራችን ስለሚሆነው ነገር ተጨባጭ መረጃ እንዲቀበሉ ይረዳቸዋል፡፡ ሲሉ ፑቲን ቀደም ሲል ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።