#viral | ግዙፍ የአቧራ አውሎ ንፋስ የአውስትራሊያ ማዕድን ማውጫ ሥፍራን መታ

ሰብስክራይብ

#viral | ግዙፍ የአቧራ አውሎ ንፋስ የአውስትራሊያ ማዕድን ማውጫ ሥፍራን መታ

በስፍራው የሚገኝ አንድ የማዕድን ቆፋሪ፣ “አውሎ ንፋሱ የፈጠረው ምስል በግዙፍነቱና ስፋቱ ኡሉሩን (በአውስትራሊያ ሰሜናዊ ግዛት የሚገኝ 348 ሜትር ከፍታ ያለው ድንጋይ) አስታወሰን። እየተንከባለለ ወደ እኛ እየመጣ ነበር።” ሲል ለሚዲያ ተናግሯል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0