https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች በኩል አውሮፓ በቅኝ አገዛዝ ዘመን ለፈፀመችው ውድመት ካሳ መጠየቅ አለባት - የአልጄሪያ ፓርላማ አባል
አፍሪካ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች በኩል አውሮፓ በቅኝ አገዛዝ ዘመን ለፈፀመችው ውድመት ካሳ መጠየቅ አለባት - የአልጄሪያ ፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች በኩል አውሮፓ በቅኝ አገዛዝ ዘመን ለፈፀመችው ውድመት ካሳ መጠየቅ አለባት - የአልጄሪያ ፓርላማ አባልየአልጄሪያ ብሔራዊ ሕዝባዊ ምክር ቤት አባል አህመድ ሳዱቅ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፣ “ከሁሉም በጣም አስፈላጊ ከሆኑ... 04.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-04T20:52+0300
2025-12-04T20:52+0300
2025-12-04T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/04/2405015_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_844a33d72cdd5c014b4478f37b82d5ea.jpg
አፍሪካ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች በኩል አውሮፓ በቅኝ አገዛዝ ዘመን ለፈፀመችው ውድመት ካሳ መጠየቅ አለባት - የአልጄሪያ ፓርላማ አባልየአልጄሪያ ብሔራዊ ሕዝባዊ ምክር ቤት አባል አህመድ ሳዱቅ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፣ “ከሁሉም በጣም አስፈላጊ ከሆኑ አጀንዳ ማስፈፀሚያ መንገዶች መካከል ቅኝ አገዛዝ በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል መሆኑን በመርህ ማጠናከር፣ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ወይም በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ደረጃ ውሳኔ ማሳለፍ ይሆናል።”በናሚቢያ እና በጀርመን መካከል ቀደም ሲል የተካሄደውን እንደ ምሳሌ በማንሳት፣ በአካባቢው ያሉ ጎሳዎች የዘር ማጥፋት ሲፈጸምባቸው እንደነበረው፣ በጋራ ለፍርድ ቤቶች ይግባኝ ማለት አስፈላጊ ነው ብለዋል። በርሊን በተደረገባት ጫና በስተመጨረሻ ወንጀሏን አምና የካሳ ገንዘብ ከፍላለች ሲሉ ጠቁመዋል። እ.ኤ.አ. በ2024፣ የጀርመን ባለሥልጣናት በአካባቢው ጎሳዎች ላይ ለፈፀሙት የዘር ማጥፋት ወንጀል ለ30 ዓመታት የሚቆይ 1.1 ቢሊዮን ዩሮ የገንዘብ ካሳ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ፈፅመዋል። ይህ እርምጃ በሀገራቱ መካከል ለረጅም ጊዜ የቆየ ክርክር ከተደረገ በኋላ የተወሰነ ሲሆን፣ በርሊን ዓለም አቀፍ ምሳሌ ላለመሆን ሆን ብላ “ካሳ” የሚለውን ቃል ከመጠቀም ተቆጥባለች።በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/04/2405015_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_e6b27bb95d21562612d470ab13868cc5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች በኩል አውሮፓ በቅኝ አገዛዝ ዘመን ለፈፀመችው ውድመት ካሳ መጠየቅ አለባት - የአልጄሪያ ፓርላማ አባል
20:52 04.12.2025 (የተሻሻለ: 20:54 04.12.2025) አፍሪካ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች በኩል አውሮፓ በቅኝ አገዛዝ ዘመን ለፈፀመችው ውድመት ካሳ መጠየቅ አለባት - የአልጄሪያ ፓርላማ አባል
የአልጄሪያ ብሔራዊ ሕዝባዊ ምክር ቤት አባል አህመድ ሳዱቅ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፣ “ከሁሉም በጣም አስፈላጊ ከሆኑ አጀንዳ ማስፈፀሚያ መንገዶች መካከል ቅኝ አገዛዝ በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል መሆኑን በመርህ ማጠናከር፣ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ወይም በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ደረጃ ውሳኔ ማሳለፍ ይሆናል።”
በናሚቢያ እና በጀርመን መካከል ቀደም ሲል የተካሄደውን እንደ ምሳሌ በማንሳት፣ በአካባቢው ያሉ ጎሳዎች የዘር ማጥፋት ሲፈጸምባቸው እንደነበረው፣ በጋራ ለፍርድ ቤቶች ይግባኝ ማለት አስፈላጊ ነው ብለዋል። በርሊን በተደረገባት ጫና በስተመጨረሻ ወንጀሏን አምና የካሳ ገንዘብ ከፍላለች ሲሉ ጠቁመዋል።
እ.ኤ.አ. በ2024፣ የጀርመን ባለሥልጣናት በአካባቢው ጎሳዎች ላይ ለፈፀሙት የዘር ማጥፋት ወንጀል ለ30 ዓመታት የሚቆይ 1.1 ቢሊዮን ዩሮ የገንዘብ ካሳ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ፈፅመዋል። ይህ እርምጃ በሀገራቱ መካከል ለረጅም ጊዜ የቆየ ክርክር ከተደረገ በኋላ የተወሰነ ሲሆን፣ በርሊን ዓለም አቀፍ ምሳሌ ላለመሆን ሆን ብላ “ካሳ” የሚለውን ቃል ከመጠቀም ተቆጥባለች።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X