https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን ብሪክስ የሚጠቀምበትን የጋራ ነጠላ ገንዘብ ለመተግበር መቻኮል አስፈላጊ አለመሆኑን ያምናሉ
ፑቲን ብሪክስ የሚጠቀምበትን የጋራ ነጠላ ገንዘብ ለመተግበር መቻኮል አስፈላጊ አለመሆኑን ያምናሉ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ብሪክስ የሚጠቀምበትን የጋራ ነጠላ ገንዘብ ለመተግበር መቻኮል አስፈላጊ አለመሆኑን ያምናሉ“ጊዜ መውሰድ፣ ስህተቶችን ለማስወገድ ይረዳል” ሲሉ አክለዋል።ከኢንዲያ ቱዴይ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ በብሪክስ ውስጥ ለሚደረጉ የገንዘብ ልውውጦች... 04.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-04T20:24+0300
2025-12-04T20:24+0300
2025-12-04T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/04/2404577_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ee57264edd47fd8a2a93325b14fb7b73.jpg
ፑቲን ብሪክስ የሚጠቀምበትን የጋራ ነጠላ ገንዘብ ለመተግበር መቻኮል አስፈላጊ አለመሆኑን ያምናሉ“ጊዜ መውሰድ፣ ስህተቶችን ለማስወገድ ይረዳል” ሲሉ አክለዋል።ከኢንዲያ ቱዴይ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ በብሪክስ ውስጥ ለሚደረጉ የገንዘብ ልውውጦች የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ አበረታተዋል።ቭላድሚር ፑቲን የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ አቅምን በስፋት መጠቀም አስቸኳይ እንደሆነም ያምናሉ።የሩሲያው ፕሬዝዳንት በጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ግብዣ መሠረት በሕንድ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ላይ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፑቲን ብሪክስ የሚጠቀምበትን የጋራ ነጠላ ገንዘብ ለመተግበር መቻኮል አስፈላጊ አለመሆኑን ያምናሉ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ብሪክስ የሚጠቀምበትን የጋራ ነጠላ ገንዘብ ለመተግበር መቻኮል አስፈላጊ አለመሆኑን ያምናሉ
2025-12-04T20:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/04/2404577_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a12f391198cd9aa3b2b35f59cb2e4935.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን ብሪክስ የሚጠቀምበትን የጋራ ነጠላ ገንዘብ ለመተግበር መቻኮል አስፈላጊ አለመሆኑን ያምናሉ
20:24 04.12.2025 (የተሻሻለ: 20:34 04.12.2025) ፑቲን ብሪክስ የሚጠቀምበትን የጋራ ነጠላ ገንዘብ ለመተግበር መቻኮል አስፈላጊ አለመሆኑን ያምናሉ
“ጊዜ መውሰድ፣ ስህተቶችን ለማስወገድ ይረዳል” ሲሉ አክለዋል።
ከኢንዲያ ቱዴይ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ በብሪክስ ውስጥ ለሚደረጉ የገንዘብ ልውውጦች የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ አበረታተዋል።
ቭላድሚር ፑቲን የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ አቅምን በስፋት መጠቀም አስቸኳይ እንደሆነም ያምናሉ።
የሩሲያው ፕሬዝዳንት በጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ግብዣ መሠረት በሕንድ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ላይ ናቸው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X