https://amh.sputniknews.africa
ዲጂታል ግብርና የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች በአንድ ማዕቀፍ መልስ የሚያገኙበት ሥርዓት ነው - የአፍሪካ ሕብረት ባለሥልጣን
ዲጂታል ግብርና የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች በአንድ ማዕቀፍ መልስ የሚያገኙበት ሥርዓት ነው - የአፍሪካ ሕብረት ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ዲጂታል ግብርና የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች በአንድ ማዕቀፍ መልስ የሚያገኙበት ሥርዓት ነው - የአፍሪካ ሕብረት ባለሥልጣን በሕብረቱ የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና የዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ሞሰስ ቪልካቲ፣ ዲጂታል ግብርና ምርት እና... 04.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-04T15:31+0300
2025-12-04T15:31+0300
2025-12-04T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/04/2401210_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_03b5750f8e8b14182596b1cb0bbe764f.jpg
ዲጂታል ግብርና የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች በአንድ ማዕቀፍ መልስ የሚያገኙበት ሥርዓት ነው - የአፍሪካ ሕብረት ባለሥልጣን በሕብረቱ የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና የዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ሞሰስ ቪልካቲ፣ ዲጂታል ግብርና ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ ወሳኝ መረጃዎችን ለአርሶ አደሩ በአንድ ቋት እንደሚያደርስ ይገልጻሉ። "ይህ አሠራር ጠቃሚ የእርሻ መረጃዎችን በመተግበሪያዎች አማካኝነት ይሰጣል። ይህም አፍሪካ በምግብ ራሷን በመቻል ከውጭ በሚገቡ ምግቦች ላይ የምታወጣውን ከፍተኛ ገንዘብ ያስቀራል።" ብለዋል። ኮሚሽነሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ ዲጂታል ግብርና አርሶ አደሩ ለሚያመርተው ምርት የገበያ መዳረሻዎችን ከማስፋት አንጻር ያለውን እገዛም አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዲጂታል ግብርና የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች በአንድ ማዕቀፍ መልስ የሚያገኙበት ሥርዓት ነው - የአፍሪካ ሕብረት ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ዲጂታል ግብርና የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች በአንድ ማዕቀፍ መልስ የሚያገኙበት ሥርዓት ነው - የአፍሪካ ሕብረት ባለሥልጣን
2025-12-04T15:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/04/2401210_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_17e78524994d986298255c456bf011d6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዲጂታል ግብርና የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች በአንድ ማዕቀፍ መልስ የሚያገኙበት ሥርዓት ነው - የአፍሪካ ሕብረት ባለሥልጣን
15:31 04.12.2025 (የተሻሻለ: 15:34 04.12.2025) ዲጂታል ግብርና የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች በአንድ ማዕቀፍ መልስ የሚያገኙበት ሥርዓት ነው - የአፍሪካ ሕብረት ባለሥልጣን
በሕብረቱ የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና የዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ሞሰስ ቪልካቲ፣ ዲጂታል ግብርና ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ ወሳኝ መረጃዎችን ለአርሶ አደሩ በአንድ ቋት እንደሚያደርስ ይገልጻሉ።
"ይህ አሠራር ጠቃሚ የእርሻ መረጃዎችን በመተግበሪያዎች አማካኝነት ይሰጣል። ይህም አፍሪካ በምግብ ራሷን በመቻል ከውጭ በሚገቡ ምግቦች ላይ የምታወጣውን ከፍተኛ ገንዘብ ያስቀራል።" ብለዋል።
ኮሚሽነሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ ዲጂታል ግብርና አርሶ አደሩ ለሚያመርተው ምርት የገበያ መዳረሻዎችን ከማስፋት አንጻር ያለውን እገዛም አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X