https://amh.sputniknews.africa
ብሪክስ ለአገራት የኢኮኖሚ ዕድገት ግዙፍ አቅም ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ
ብሪክስ ለአገራት የኢኮኖሚ ዕድገት ግዙፍ አቅም ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ ለአገራት የኢኮኖሚ ዕድገት ግዙፍ አቅም ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ አሰፋ ሱሞሮ፣ ሩሲያ እና ቻይናን ያካተተው ጥምረቱ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አባል አገራቱ የምርት እና አገልግሎት መዳረሻዎችን... 03.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-03T21:56+0300
2025-12-03T21:56+0300
2025-12-03T22:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/03/2397383_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_7a6f3fd852cbca51f5b0d3d087147dfc.jpg
ብሪክስ ለአገራት የኢኮኖሚ ዕድገት ግዙፍ አቅም ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ አሰፋ ሱሞሮ፣ ሩሲያ እና ቻይናን ያካተተው ጥምረቱ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አባል አገራቱ የምርት እና አገልግሎት መዳረሻዎችን ለማስፋት የላቀ እገዛ እንዳለው ይናገራሉ።"የጥምረቱ መሥራች አገራት በዓለም አቀፍ ደረጃ የግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤቶች ናቸው። ስለዚህ አባልነቱ የአገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና የውጪ ንግድን ለማሳደግ ያስችላል።" ብለዋል። ከፍተኛ አማካሪው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ፤ የካፒታል ገበያ መንግሥት የሚሰራቸውን ግዙፍ የመሰረተ ልማት በመደገፍ ረገድ ያለውን አስተዋጽኦም አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ብሪክስ ለአገራት የኢኮኖሚ ዕድገት ግዙፍ አቅም ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ ለአገራት የኢኮኖሚ ዕድገት ግዙፍ አቅም ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ
2025-12-03T21:56+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/03/2397383_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_1f51c912fe5bb958b91514d183b7be53.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ብሪክስ ለአገራት የኢኮኖሚ ዕድገት ግዙፍ አቅም ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ
21:56 03.12.2025 (የተሻሻለ: 22:04 03.12.2025) ብሪክስ ለአገራት የኢኮኖሚ ዕድገት ግዙፍ አቅም ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ
አሰፋ ሱሞሮ፣ ሩሲያ እና ቻይናን ያካተተው ጥምረቱ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አባል አገራቱ የምርት እና አገልግሎት መዳረሻዎችን ለማስፋት የላቀ እገዛ እንዳለው ይናገራሉ።
"የጥምረቱ መሥራች አገራት በዓለም አቀፍ ደረጃ የግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤቶች ናቸው። ስለዚህ አባልነቱ የአገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና የውጪ ንግድን ለማሳደግ ያስችላል።" ብለዋል።
ከፍተኛ አማካሪው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ፤ የካፒታል ገበያ መንግሥት የሚሰራቸውን ግዙፍ የመሰረተ ልማት በመደገፍ ረገድ ያለውን አስተዋጽኦም አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X