https://amh.sputniknews.africa/20251203/2395675.html
የአፍሪካ የነዳጅ ተቆጣጣሪዎች ፎረም ናይጄሪያን ለዋና ጽሕፈት ቤቱ መቀመጫነት መረጠ
የአፍሪካ የነዳጅ ተቆጣጣሪዎች ፎረም ናይጄሪያን ለዋና ጽሕፈት ቤቱ መቀመጫነት መረጠ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የነዳጅ ተቆጣጣሪዎች ፎረም ናይጄሪያን ለዋና ጽሕፈት ቤቱ መቀመጫነት መረጠ የናይጄሪያ የላይኛው የተፈጥሮ ነዳጅ ተቆጣጣሪ ኮሚሽን (ኑፕርስ) እንዳስታወቀው፣ ይህ ውሳኔ ናይጄሪያ የአኅጉሪቱ ቀዳሚ ድፍድፍ ነዳጅ አምራች በሆነችበት ሁኔታ በአፍሪካ... 03.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-03T19:16+0300
2025-12-03T19:16+0300
2025-12-03T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/03/2395178_0:219:643:581_1920x0_80_0_0_5d31e7cc772ce6bb61b124c0380e22bd.jpg
የአፍሪካ የነዳጅ ተቆጣጣሪዎች ፎረም ናይጄሪያን ለዋና ጽሕፈት ቤቱ መቀመጫነት መረጠ የናይጄሪያ የላይኛው የተፈጥሮ ነዳጅ ተቆጣጣሪ ኮሚሽን (ኑፕርስ) እንዳስታወቀው፣ ይህ ውሳኔ ናይጄሪያ የአኅጉሪቱ ቀዳሚ ድፍድፍ ነዳጅ አምራች በሆነችበት ሁኔታ በአፍሪካ የነዳጅ ቁጥጥር ዘርፍ ያላትን ቁልፍ ቦታ ያጠናክራል።ኮሚሽኑ እንዳለው፣ የኑፕርስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ግቤንጋ ኮሞላፌም የጊዜያዊ ኃላፊነት ሚናቸውን ተከትሎ ሊቀ-መንበር ሆነው ተመርጠዋል።ኮሞላፌም ላሳዩት እምነትና ክብር የአፍሪካ አቻዎቻቸውን አመስግነው፤ የትኛውም አባል ሀገር ወደኋላ እንዳይቀር ለማድረግ ቃል ገብተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/03/2395178_0:159:643:641_1920x0_80_0_0_2c6bd1872df5b7e9a4c2dabba74ac9a2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የነዳጅ ተቆጣጣሪዎች ፎረም ናይጄሪያን ለዋና ጽሕፈት ቤቱ መቀመጫነት መረጠ
19:16 03.12.2025 (የተሻሻለ: 19:24 03.12.2025) የአፍሪካ የነዳጅ ተቆጣጣሪዎች ፎረም ናይጄሪያን ለዋና ጽሕፈት ቤቱ መቀመጫነት መረጠ
የናይጄሪያ የላይኛው የተፈጥሮ ነዳጅ ተቆጣጣሪ ኮሚሽን (ኑፕርስ) እንዳስታወቀው፣ ይህ ውሳኔ ናይጄሪያ የአኅጉሪቱ ቀዳሚ ድፍድፍ ነዳጅ አምራች በሆነችበት ሁኔታ በአፍሪካ የነዳጅ ቁጥጥር ዘርፍ ያላትን ቁልፍ ቦታ ያጠናክራል።
ኮሚሽኑ እንዳለው፣ የኑፕርስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ግቤንጋ ኮሞላፌም የጊዜያዊ ኃላፊነት ሚናቸውን ተከትሎ ሊቀ-መንበር ሆነው ተመርጠዋል።
ኮሞላፌም ላሳዩት እምነትና ክብር የአፍሪካ አቻዎቻቸውን አመስግነው፤ የትኛውም አባል ሀገር ወደኋላ እንዳይቀር ለማድረግ ቃል ገብተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X