ሦስት ኢትዮጵያውያን የ15ኛው የአፍሪካ ሊደርሺፕ መጽሔት የ2025 ዓመት ምርጥ ግለሰቦች ሽልማቶችን አሸነፉ
18:26 03.12.2025 (የተሻሻለ: 18:34 03.12.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሦስት ኢትዮጵያውያን የ15ኛው የአፍሪካ ሊደርሺፕ መጽሔት የ2025 ዓመት ምርጥ ግለሰቦች ሽልማቶችን አሸነፉ
ከአጠቃላይ 12 "ፐርሰንስ ኦፍ ዘ ይር" አሸናፊዎች ውስጥ የተካተቱት ሦስቱ ኢትዮጵያውያን፣ በሚከተሉት ምድቦች የዓመቱ መሪዎች መሆናቸውን መጽሄቱ ባሰራጨው መግለጫ አስታውቋል።
▫ የአፍሪካ የግብርና ልማት የዓመቱ መሪ ፦ ግርማ አመንቴ፣ የቀድሞ የግብርና ሚኒስትር
▫ የአፍሪካ የመንግሥት ዘርፍ መሪ ዓመቱ መሪ፦ ደበሌ ቀበታ፣ የኢትዮጵያ ጉምርኩ ኮሚሽን ኮሚሽነር እና
▫ የአፍሪካ የዓመቱ የበጎ አድራጎት ሰው፦ ሳሙኤል ታፈሰ፣ ሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና የሰንሻይን ፊላንትሮ ፋውዴሽን መሥራች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

