የካፒታል ገበያ የአገሪቱ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መዳረሻ ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

ሰብስክራይብ

የካፒታል ገበያ የአገሪቱ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መዳረሻ ነው - የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

ሀና ተህልቁ ፤ የካፒታል ገበያ ለመንግሥት እና የግል ተቋማት አይነተኛ የፋይናንስ ምንጭ በመሆን ልማትን የመደገፍ አቅም እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ዋና ዳይሬክተሯ ገበያው ለአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት ያለውን ሚናም አንስተዋል።

"ነፃ የንግድ ቀጣናው የሰዎችን፣ የኢንቨስትመንት እና የሸቀጦችን ነፃ እንቅስቃሴ ለማቀላጠፍ ያግዛል። የአኅጉሪቱን የንግድ ተቋማት አቅም ለማደርጀት ደግሞ ካፒታል ገበያው አማራጭ የፋይናንስ አቅርቦት ይፈጥራል።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0