https://amh.sputniknews.africa
አፈወርቅ ተክሌ ፡- የአፍሪካ ታሪክ ፣ ኃይል እና ኩራት ሰዓሊ
አፈወርቅ ተክሌ ፡- የአፍሪካ ታሪክ ፣ ኃይል እና ኩራት ሰዓሊ
Sputnik አፍሪካ
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ ፡ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ለዘመናት የተሻገረውን የኪነ ጥበብ አሻራ፣ ማንነትና አፍሪካዊ ትርክትን ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን... 03.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-03T12:31+0300
2025-12-03T12:31+0300
2025-12-03T12:31+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/03/2388765_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_3e574ff8f7c09819e1b54329cd417241.jpg
አፈወርቅ ተክሌ፡- የአፍሪካ ታሪክ ፣ ኃይል እና ኩራት ሰዓሊ
Sputnik አፍሪካ
''የሀገሩን ባህል፣ ታሪክና ልማድ ጠንቅቆ የሚያውቅ ታላቅ ሰዓሊ ነበር — ስብዕናውን ከኢትዮጵያ ጋር ከነበረው ቁርኝት ነጥሎ ማየት ከባድ ነው - ሲል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን አርትስና ዲዛይን መምህር በቀለ መኮንን ለስፑትኒክ ተናግሯል።''
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ ፡ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ለዘመናት የተሻገረውን የኪነ ጥበብ አሻራ፣ ማንነትና አፍሪካዊ ትርክትን ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን አርትስና ዲዛይን መምህር በቀለ መኮንን በእንግድነት ጋብዟቸዋል። አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ተፅዕኖን ለመፍጠር ራሷን ስለመቻል እንዲሁም የጎለበተ ዲፕሎማሲ መፍጠር በተመለከተ የሆርን ሪቪው ዳይሬክተርና በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ብሌን ማሞ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ ፡ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ለዘመናት የተሻገረውን የኪነ ጥበብ አሻራ፣ ማንነትና አፍሪካዊ ትርክትን ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን አርትስና ዲዛይን መምህር ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በእንግድነት ጋብዟቸዋል። አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ተፅዕኖን ለመፍጠር ራሷን ስለመቻል እንዲሁም የጎለበተ ዲፕሎማሲ መፍጠር በተመለከተ የሆርን ሪቪው ዳይሬክተርና በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ብሌን ማሞ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/03/2388765_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_e1e49836af949504c34a06c7f5dfa218.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
አፈወርቅ ተክሌ ፡- የአፍሪካ ታሪክ ፣ ኃይል እና ኩራት ሰዓሊ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የሀገሩን ባህል፣ ታሪክና ልማድ ጠንቅቆ የሚያውቅ ታላቅ ሰዓሊ ነበር — ስብዕናውን ከኢትዮጵያ ጋር ከነበረው ቁርኝት ነጥሎ ማየት ከባድ ነው -'' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን አርትስና ዲዛይን መምህር ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ ፡ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ለዘመናት የተሻገረውን የኪነ ጥበብ አሻራ፣ ማንነትና አፍሪካዊ ትርክትን ለመወያየት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ ት/ቤት የፋይን አርትስና ዲዛይን መምህር ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በእንግድነት ጋብዟቸዋል። አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ተፅዕኖን ለመፍጠር ራሷን ስለመቻል እንዲሁም የጎለበተ ዲፕሎማሲ መፍጠር በተመለከተ የሆርን ሪቪው ዳይሬክተርና በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ብሌን ማሞ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox